Page 1 of 1

እብሪተኛው አይጥ

Posted: 14 Dec 2020, 09:54
by Horus
የገባበት ገብተን አናወጣዋለን፤ ሽማግሌ ጣራ አይወጣም፣ ያረጀ ዝንጀሮ ገደል አይዘልም አለ ጄ/ል ብርሃኑ :lol: :lol: :lol:

Re: እብሪተኝው አይጥ

Posted: 14 Dec 2020, 15:11
by Horus
እብሪተኛው አይጥ ተራ በተራ ከየቁጥቋጦውና ጉድጓዱ ተለቅማ እየወጣች ነው ። በከተማም፣ በገጠርም፣ በመላ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ 200% ፈጽሞ መደምሰስ ያለበት ቆሻሻ ነቀርሳ !! ኤቦ !


Re: እብሪተኛው አይጥ

Posted: 14 Dec 2020, 15:26
by Horus
ሽንፈትና ክሽፈት ማለት እንዲህ ነው !!!