Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member+
Posts: 5023
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Ethiopia: Abiy Confers With Commanders, Mission Accomplished

Post by Meleket » 14 Dec 2020, 05:03

ኣሄሄ የምን "Mission Accomplished" ነው ወዳጄ! :mrgreen: ሥዩም መስፍንን አባዪ ፀሃዬን ጌታቸው አሰፋንና ገብረን እንዲሁም መሰል ወዘተወችን ወዳገሬ ወደ ኤርትራሮኮቶች" :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: የተኮሱትንም ጭምር በያሉበት ለቃቅመህ ከፍርድ ፊት ሳታቆም የምን "Mission Accomplished" ነው። እንደ ግእዝ አቆጣጠር እስከ መጭው የካቲት 11 ድረስ እነዚህንና መሰሎቻቸውን ለፍርድ ለማቅረብ ካልተቻለ በርግጥ "Mission Accomplished"ሊባል አይቻልም። ይህን ነጣ እይታ የመስመርና የመሃል ዳኞች እንደመሆናችን መጠን ያቀረብነው እይታ ነውና እንደ ጣልቃ ገብነት እንደማይቆጠርብን ተስፋ እናደርጋለን! :mrgreen:
moemoney wrote:
14 Dec 2020, 03:45
Ethiopia: Abiy Confers With Commanders, Mission Accomplished

Post Reply