Page 1 of 1
ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 14 Dec 2020, 00:26
by Thomas H
Re: ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 14 Dec 2020, 00:42
by Halafi Mengedi
The color, width and the curve or shape of the chairs are totally different (Tigray chairs flatter, Addis Ababa chairs more U shape type).
Re: ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 14 Dec 2020, 00:55
by Halafi Mengedi
Another most important difference is the Tigray chairs have cover, where as the Addis Ababa chairs do not have you can see the wood trim around the edge. How stupid are those people, most likely chika Angole ye Ahiya zer is not sophisticated to know the difference.
Re: ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 14 Dec 2020, 10:21
by Thomas H
Re: ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 14 Dec 2020, 10:58
by free-tembien
ይሄ የመቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያም ፎቶሾፕ ነው? አሁንስ ትግሬዎች አሳዘኑኝ፤ ምስኪን
Re: ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 14 Dec 2020, 11:19
by Thomas H
የህወሓት አዳራሽ ውስጥ ተመረቀ የሚልም ፅሑፍ አለ:: የተመረቀው አዲስ አዳራሽ ነው ወይስ የህወሓት ፓርላማ?
የህወሓት ፓርላማ ውስጥ የዓብይ ፎቶ?

Re: ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 14 Dec 2020, 11:24
by Wedi
free-tembien wrote: ↑14 Dec 2020, 10:58
ይሄ የመቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያም ፎቶሾፕ ነው? አሁንስ ትግሬዎች አሳዘኑኝ፤ ምስኪን
“I served as an Israeil ambassador to Ethiopia 17 year ago. One of the things I learned from the Tigriay officials is that Lying is a justified means to achieve greater opportunities.” Israeli Ambassador Avi Granot
Re: ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 14 Dec 2020, 11:30
by Abe Abraham
Thomas H wrote: ↑14 Dec 2020, 00:26
የሣህለወርቅ ዘውዴ ፎቶ ትግራይ ውስጥ ተለጥፎ አያውቅም
የወንበሩ የጭንቅላት መደገፊያ ቅርፅ ተመልከቱት ልዩነቱ በደንብ ይታያል
ይሄ ሁሉ ውሸት እና ድራማ ለምን አስፈለገ
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ለሁለት ቀን ነው የመጣው ተብሎ ከ2 ሠዓት በኋላ ወደ አገሩ ተመለሰ::ለምን? ዓብይ ድርድር ከፈለገ ወያኔ ያስቀመጠውን ቅድመ-ሁኔታ ማሟላት ግዴታ እንደሆነ ተነግሮታል:: እሱም የሽግግር መንግሥት ማቋቋም ነው ዓብይ በዚህ አልተስማማም::
Please wait, video is loading...
Don't be stupid. The place is under the control of the Ethiopian government. They can put a photo or any other thing they like.
Re: ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 15 Dec 2020, 09:40
by Thomas H
ልክ እንደ ዓብይ መንግስቱም መቀሌ ታይቷል

Re: ሣህለወርቅ ዘውዴ መቀሌ ምን ታደርጋለች ?
Posted: 15 Dec 2020, 10:29
by ethiopian
what happened to the Mesiles ? Egregnaw rat is being hunted one by one .... rats won't last long without trashes . I heard Dani Berhane and Lady Mebratu are arrested , let me know if that is true