Page 1 of 1

አቢይ በደብረጽዮን ወንበር ላይ ተቀመጣ፤ ታሪካዊ ኩነት በመቀሌ !!

Posted: 13 Dec 2020, 21:37
by Horus
አቢይና የኢትዮጵያ ጦር አዛዦች በዎያኔ በራሱ በጁንታው አዳራሽ ውስጥ ታሪካዊ ስብሰባ ሲያደርጉ ከማየት የላቀ የድል ምልክትና መልዕክት የለም። ይህ ስዕል፣ ትህ ፎቶ፣ ይህ ኢሜጅ ፍጹም፣ ፍጹም አስገራሚ የታሪክ መዝገብ ነው።