Page 1 of 1

Song of the decade about the backstabber Tegaru! Bereket Mengisteab

Posted: 13 Dec 2020, 12:22
by pushkin
ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ

የዋሁ ልቤ ክፋት ያለመደው!
ከንግዲህ ተቀይሟል ክፋት ስለሆነ ውለታው!
የዋሁ ልቤ ክፋት የማያውቀው!
ከንግዲህ ጨክኗል ክፋት ስለሆነ ውለታው!!!!

በዋርካዎቼና ዛፎቼ ላይ አስጠለልኩዋቸው!
መሶቤን ከፍቼ አበላሁዋቸው!
እንደ ቤተሰቤ እኩል አፈቀርኩዋቸው!
መኝታየን ትቼ አስተኛህዋቸው!
ዝናሬንና መሳርያየን አስታጠኳቸው!
ድንበሬን ተሻግሬ አገዝኳቸው!

መልካሙ ስነምግባሬ ከሆነ ሰበቤ!
ይበቃል ከንግዲህ ተቀይሟል ልቤ!
አብቅቷል ከንግዲህ ጨክኗል ልቤ!!

ማንው የሚተኛው መሬቴን ወሮ!
ማነው የሚያፌዘው ክብሬን ተዳፍሮ!
ማነው የሚስቅ ህዝቤን አሸብሮ!
ማነው የሚያጫፍር ርስቴን ሸንሽኖ!
እንደስነምግባራቸው ያገኛሉ ዋጋቸውን!
ገና ያሯታል እንዳሳረሩን!!!!

በዋርካዎቼና ዛፎቼ ላይ ስላስጠለልኩዋቸው!
መሶቤን ከፍቼ ስላበላሁዋቸው
እንደ ቤተሰቤ ስላፈቀርኩዋቸው!
ዝናሬንና መሳርያየን ስላስታጠኳቸው!

መልካሙ ስነምግባሬ ከሆነ ሰበቤ!
ይበቃል ከንግዲህ ተቀይሟል ልቤ!
አብቅቷል ከንግዲህ ጨክኗል ልቤ!!

Re: Song of the decade about the backstabber Tegaru! Bereket Mengisteab

Posted: 13 Dec 2020, 12:36
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
13 Dec 2020, 12:22
ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ

የዋሁ ልቤ ክፋት ያለመደው!
ከንግዲህ ተቀይሟል ክፋት ስለሆነ ውለታው!
የዋሁ ልቤ ክፋት የማያውቀው!
ከንግዲህ ጨክኗል ክፋት ስለሆነ ውለታው!!!!

በዋርካዎቼና ዛፎቼ ላይ አስጠለልኩዋቸው!
መሶቤን ከፍቼ አበላሁዋቸው!
እንደ ቤተሰቤ እኩል አፈቀርኩዋቸው!
መኝታየን ትቼ አስተኛህዋቸው!
ዝናሬንና መሳርያየን አስታጠኳቸው!
ድንበሬን ተሻግሬ አገዝኳቸው!

መልካሙ ስነምግባሬ ከሆነ ሰበቤ!
ይበቃል ከንግዲህ ተቀይሟል ልቤ!
አብቅቷል ከንግዲህ ጨክኗል ልቤ!!

ማንው የሚተኛው መሬቴን ወሮ!
ማነው የሚያፌዘው ክብሬን ተዳፍሮ!
ማነው የሚስቅ ህዝቤን አሸብሮ!
ማነው የሚያጫፍር ርስቴን ሸንሽኖ!
እንደስነምግባራቸው ያገኛሉ ዋጋቸውን!
ገና ያሯታል እንዳሳረሩን!!!!

በዋርካዎቼና ዛፎቼ ላይ ስላስጠለልኩዋቸው!
መሶቤን ከፍቼ ስላበላሁዋቸው
እንደ ቤተሰቤ ስላፈቀርኩዋቸው!
ዝናሬንና መሳርያየን ስላስታጠኳቸው!

መልካሙ ስነምግባሬ ከሆነ ሰበቤ!
ይበቃል ከንግዲህ ተቀይሟል ልቤ!
አብቅቷል ከንግዲህ ጨክኗል ልቤ!!

Re: Song of the decade about the backstabber Tegaru! Bereket Mengisteab

Posted: 13 Dec 2020, 13:02
by Kuasmeda
Thank you so much brother Pushkin for the translation!
Ejersa wrote:
13 Dec 2020, 12:36
:lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
13 Dec 2020, 12:22
ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ

የዋሁ ልቤ ክፋት ያለመደው!
ከንግዲህ ተቀይሟል ክፋት ስለሆነ ውለታው!
የዋሁ ልቤ ክፋት የማያውቀው!
ከንግዲህ ጨክኗል ክፋት ስለሆነ ውለታው!!!!

በዋርካዎቼና ዛፎቼ ላይ አስጠለልኩዋቸው!
መሶቤን ከፍቼ አበላሁዋቸው!
እንደ ቤተሰቤ እኩል አፈቀርኩዋቸው!
መኝታየን ትቼ አስተኛህዋቸው!
ዝናሬንና መሳርያየን አስታጠኳቸው!
ድንበሬን ተሻግሬ አገዝኳቸው!

መልካሙ ስነምግባሬ ከሆነ ሰበቤ!
ይበቃል ከንግዲህ ተቀይሟል ልቤ!
አብቅቷል ከንግዲህ ጨክኗል ልቤ!!

ማንው የሚተኛው መሬቴን ወሮ!
ማነው የሚያፌዘው ክብሬን ተዳፍሮ!
ማነው የሚስቅ ህዝቤን አሸብሮ!
ማነው የሚያጫፍር ርስቴን ሸንሽኖ!
እንደስነምግባራቸው ያገኛሉ ዋጋቸውን!
ገና ያሯታል እንዳሳረሩን!!!!

በዋርካዎቼና ዛፎቼ ላይ ስላስጠለልኩዋቸው!
መሶቤን ከፍቼ ስላበላሁዋቸው
እንደ ቤተሰቤ ስላፈቀርኩዋቸው!
ዝናሬንና መሳርያየን ስላስታጠኳቸው!

መልካሙ ስነምግባሬ ከሆነ ሰበቤ!
ይበቃል ከንግዲህ ተቀይሟል ልቤ!
አብቅቷል ከንግዲህ ጨክኗል ልቤ!!