የአማራን ሕዝብ ከነትጥቁ እንዲቀጥል ብቻ ሳይሆን በያለበት ቦታ ሁሉ በተጨማሪ እያስታጠቃቸው ያለው ነፍጠኛ መንግስት ትግራይን በአዋጅ ሊያስፈታ ከበሮ እየደለቀ ነው፡፡ ይህ አቶ ደመቀ መኮንንነ ስላሉን ብቻ ሳይሆን ታምራት ላይኔም በጊዜያቸው ሲያደርጉ የነበረ ነው፡፡ እንደሂህ እንዲህ እያለ እስከ ሚንሊክ ቆማጣው ንጉሳቸው ይዘልቃል፡፡
ወያኔ ሆይ ነፍሽ አይማር፡፡ ራስሽንና ሌላውንም ይዘሽ ጠፋሽ፡፡ ይብላኝ ላንቺ ሌላው ያለጥርጥር በፍጥነት ያገግማል፡፡ የኦሮሞ አምላክ (ሳይበላ ያበላሽ ሕዝብ) ገና ይፋረድሻል፡፡