Page 1 of 1
Bravo Amhara Mass Media in English
Posted: 12 Dec 2020, 03:16
by Noble Amhara
Re: Bravo Amhara Mass Media in English
Posted: 12 Dec 2020, 08:27
by Ethoash
እነዚህ ምንድነው የሚያወሩት አማርኛ ነው ውይስ እንግሊዘኛ ማ ነው በዚህ አክስንታቸው ምን እንደሚያወሩ የሚገባቸው። አረ አንድ በሉ ብዙ እሜሪካ አገር ላይ የተወለዱ አማሮች አሉ እነሱን አምጥቶ ማወራት ሲችሉ የምን መንተባተብ ነው።
እስቲ አልጀዚራን እንግሊዘኛ ዜና እና ራሽያን እንግሊዘኛ ዜናን ተመልከትና የኛን ጉዶች ገመድ አፎችን ተመልከትና ትንሽ እፈር