Page 1 of 1

መሰንበት ደጉ !!!

Posted: 12 Dec 2020, 01:43
by kibramlak
መሰንበት ደጉ !!! በሰው ደም እና ላብ እስራኤልን መሆን ያሰቡትን መሬት ለመሬት እንደ እባብ ሲሳቡ ፣ ወደ አይጥ ጉድጓዳቸው ሲመለሱ ማየት፣፣
ይህ ሁሉ የሆነው በሰው ሀይል ሳይሆን በፈጣሪ ቁጣ እንጅ፣፣ የሰሩት በደል እና ግፍ ፣ ለይቅር ባዩ ፈጣሪ እንኳን የማይቻል በመሆኑ እንጅ፣፣

ከዚህ የማይማሩ ግልገል ወያኔወች (ጋላወች) አሁንም ወያኔ የጋታቸውን አር ተሸክመው መትፋት ጀምረዋል፣፣