Page 1 of 1

እኛ ያላወቅን ማን ያውቃል? ጦርነት እናውቃለን! ጉራ አይደለም! ፕ/ ኢሳይያስ በዚህ እድሜ ከትግራይጋ ጦርነት መለኮስ ነው ወይስ ይቺ የደቀቀች ኤርትራ መቆሚያ የሌላትና የጎደለባት(ሰዬ አ.)

Posted: 12 Dec 2020, 01:22
by Dawi
እኛ ያላወቅን ማን ያውቃል? ጦርነት እንደምንችል ጉራ አይደለም እናውቃለን፣ ፕ/ ኢሳይያስ በዚህ እድሜ ማድረግ ያለበት ከትግራይጋ ጦርነት መለኮስ ነው ወይስ ይቺ የደቀቀች አገር ወጣቷን ያጣች አገር መቆሚያ የሌላት የጎደለባት (ሰዬ አብርሐ)

:lol: :lol: :lol: :lol: