Page 1 of 1

ኢትዮጵያዊያን ትህነግን ያሸነፉት ከዎያኔ ሰዎች እጅግ የላቀ አይምሮ (ኢንተለጀንት) ስላላቸው ነው

Posted: 12 Dec 2020, 01:05
by Horus
ኢንሳ ውስጥ የተደረገው ያይምሮ ትግልና ጀግንነት ተከታተሉ :!: :!:


Re: ኢትዮጵያዊያን ትህነግን ያሸነፉት ከዎያኔ ሰዎች እጅግ የላቀ አይምሮ (ኢንተለጀንት) ስላላቸው ነው

Posted: 12 Dec 2020, 01:19
by Horus
ከስር የተፈቱት የኢትዮጵያ ጦር አዛዦች ለካስ ታስረው የነበሩት መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ነው ። ምስጢሩን ስሙ !