Page 1 of 1

Halafi Mengedi should be ashamed of the Abi Adi crime against Ethiopian soldiers, women and children.

Posted: 11 Dec 2020, 14:04
by Abe Abraham
Please wait, video is loading...
ትህነግ ባገታቸው የሰሜን ዕዝ ሰራዊቱ አባላትና ቤተሰቦቻቸው ላይ ሲኖትራክ በመንዳት የፈፀመው ጭካኔ ነው። ሕፃናትና ሴቶችን በመኪና ጨፍልቆ የገደለበትን አረመኔያዊ ድርጊት ቆስለው የተረፉት ይናገራሉ