Page 1 of 1

TAYE DENDA "አማራ ነን ብላችሁ ፈርሙ ወይም አከባቢዉን ልቀቁ" እየተባለ አማራነትን ለማጥመቅ የተያዘዉ ዘመቻ ከጁንታዉ ህወሀት በላይ ጁንታነት ይሆናል!

Posted: 10 Dec 2020, 16:08
by dawwit
አማራዉን የሚያጠቃዉ ማነዉ?
እዉነቱን እንነጋገር!

ትላንት አንድ ተረት ሰምቼ እጅግ ገርሞኛል! ተረቱ " ታዬ ደንደአ እንደ ስባት ነጋ አማራን በነገር ለማጥቃት የተመደበ ባለጊዜ ነዉ" ይላል። ለካ በኢትዮጵያ የሀሰት ትርክት ሲደረት የነበረዉ በዚህ መልክ ኖሯል? ግን ከአሁን በኋላ ማን በድሮ በሬ ያርሳል? ብልፅግና እዉነቱን በማጋለጥ ለፍትህ ይሰራል!

የአንድ ማህበረሰብ ጠላት ከማህበረሰቡ የሚነሳዉ ፅንፈኛ ነዉ። በ2ኛ የዓለም ጦርነት ጀርመንን ያወደማት ራሺያ ወይም አሜሪካ ሳይሆን ፅንፈኛዉ ናዚ መሆኑ ምስክር የማያሻዉ ሀቅ ነዉ! ይህ ለሌሎች ማህበረሰቦችም ይሰራል! ለመሆኑ አማራን እያጠቃ ያለዉ ማነዉ? በኔ እይታ የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላት በአማራ ስም የሚፎክረዉ ፅንፈኛ ነዉ! የአማራ ፅንፈኞች "አማራነት የሰዉነት ዉሃ ልክ ነዉ! የደቡብ ሰዉ የሚማረዉ አማራ ለመሆን ነዉ! አማራ ከየመን ስለመጣ ከሌላዉ ብሔር በላይ ነዉ! " ሲሉ አማራ በወንድሞቹ ዘንድ በጥርጣሬ እንዲታይ በማድረግ ዘመድ መስለዉ እያጠቁት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል! የፅንፈኞቹን ናዚያዊ ፉከራ ሰምቶ ደስ የሚለዉ ወይም በግላጭ ለመቃወም የሚፈራዉ የአማራ ምሁር ወይም አመራርም አማራዉን ከማጥቃት አኳያ የድርሻዉን ይወስዳል! የኦሮሞ ፅንፈኞች " ሌላ ብሔር ያገባ ይፍታ! ዲቃላን እናጠፋለን! የጀግኖችን ደም እንበቀላለን! ነፍጠኛን ከኦሮሚያ እናባርራለን" ሲሉ ፊት ለፊት ገጥመን እና የህይወት ዋጋ ከፍለን በመታገል "የነፍጠኛ ተላላኪ" የተባልነዉ የስድብ ናፍቆት ኖሮብን ወይም የጓዶቻችን ህይወት ሳያሳዝነን ቀርቶ ሳይሆን በፅንፈኞች የወረደ ጀብደኝነት ኦሮሞ በወንድሞቹ ዘንድ ያለዉ ክብር እና ከፍታ እንዳይነካ ስንል መሆኑ ሁሉም ቢያዉቅ ይጠቅማል! የኦሮሞን ፅንፈኛ ስንታገል "ጀግና" እያለ ሲያወድሰን የነበረዉ ደግሞ ዛሬ የአማራ ፅንፈኛ ሲነካ "አካኪ ዘራፍ" ሲል ፍትህን የምንለካበት ሚዛን በእጅጉ መጣመሙን ያሳያል! በዚህ ጠማማ ሚዛን አቶ መለሰ ዜናዊ "ወርቅ ከሆነዉ የትግራይ ህዝብ በመወለዴ እኮራለሁ" ማለቱ እንዴት ሊነቀፍ ይችላል? የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ትክክለኛዉን ይረዳል!

በኢትዮጵያ ላይ ነግሶ ለ 27 ዓመታት ሀገርን እና ህዝብን እየጋጠ የነበረዉ የህወሀት ጁንታ 2010 ወደ መቀሌ ሸሽቷል! እንደሌላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የጁንታዉ ጭቆና ሰለባ የነበረዉ የትግራይ ህዝብ ደግሞ በወቅቱ ከለውጡ ጎን በመቆም ሌባዉን ጁንታ ከለላ መከልከሉም ይታወቃል! ነገር ግን የአማራ ፅንፈኛ በተለያዩ ቦታዎች ንፁኃን ትግራዋዮችን ከማጥቃቱ እና ወደ ትግራይ የሚገቡ መንገዶችን ከመዝጋቱ ባሻገር "ትግራይን እንጨብጣለን" ብሎ በመፎከሩ የትግራይ ህዝብ ለዉጡን ለመጠራጠር ተገዷል። ጁንታዉም "ለዉጡ ያነጣጠረዉ በህወሀት መሪዎች ሌብነት እና ኢሰበአዊነት ላይ ሳይሆን በትግራዋይነት ላይ ነዉ" ብሎ በመስበክ ከለላ ሊያገኝ ችሏል። በዚሁ ምክንያት በ 2010 ማለቅ ይችል የነበረዉ የህወሀት ጁንታ ዘመን እስከ ህዳር 2013 ተራዝሟል! ይህ የአማራ ፅንፈኛ ያልተገባ ባህሪ ኢትዮጵያዊያንን በአጠቃላይ እና አማሮችን ደግሞ በተለይ ያልተገባ ዋጋ አስከፍሏል!

አሁን አረመኔዉ የህወሀት ጁንታ ላይመለስ የመጨረሻዉ መጨረሻ ላይ ደርሷል! የአማራ ፅንፈኛ ደግሞ የጁንታዉ የሙት መንፈስ በትግራይ ላይ እንዲሰነብት እየሰራ ይገኛል! መጀመሪያ ነገር በትግሉ ህደት የተሰዉ ጀግኖች ሳይቀበሩ፣ በጁንታዉ የታፈኑ የህዝብ ልጆች ያሉበት ሁኔታ ሳይታወቅ እና የአረመኔዉ ጁንታ ስርዓተ ቀብር ሳይፈፀም ለመሬት ቅርምት ማሰፍሰፍ ቢያስ የጁንታዉ ፕሮፓጋንዳ ተሰሚነት እንዲያገኝ ይረዳል! እኩልነትን፣ ነፃነትን እና ወንድማማችነትን ከማራመድ ፈንታ አለማጣ ላይ ትግርኛ እና ኦሮምኛ ተናጋሪዎችን "አማራ ነን ብላችሁ ፈርሙ ወይም አከባቢዉን ልቀቁ" እየተባለ አማራነትን ለማጥመቅ የተያዘዉ ዘመቻ ከጁንታዉ ህወሀት በላይ ጁንታነት ይሆናል!
የታላቁን አማራ ስም ከማጉደፍ ባሻገር "እኔ ከሞትኩ ማንነትህን እና መሬትህን ትነጠቃለህ" የሚለዉን የጁንታዉን ትርክት ትክክል ያስመስላል! ድምር ዉጤቱ ደግሞ ከማንም በላይ አማራዉን ስለሚጎዳዉ ይህን ፅንፈኛ አካሄድ አጥብቆ የሚታገል አማራዉን ያጠቃል ሳይሆን አማራዉን ከጥቃት ይታደጋል!

እንደብልፅግና ፓርቲ ፅንፈኝነት የኢትዮጵያ ህልውና አደጋ መሆኑን በመስማማት በአንክሮ ለመታገል ወስነናል። ስለዚህ ፅንፈኝነትን በግላጭ የሚታገል የብልፅግና አባል ወይም አመራር ግዴታዉን በአግባቡ እየተወጣ ይገኛል! ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያንም ጥብቅና ይቆማል! እዉነት እና ንጋት ደጎሞ እያደር ይጠራል!

Re: TAYE DENDA "አማራ ነን ብላችሁ ፈርሙ ወይም አከባቢዉን ልቀቁ" እየተባለ አማራነትን ለማጥመቅ የተያዘዉ ዘመቻ ከጁንታዉ ህወሀት በላይ ጁንታነት ይሆናል!

Posted: 10 Dec 2020, 16:12
by Halafi Mengedi
Amhara is savage chika angol. Our arm forces are cleaning now and will start offensive and I would not worry about the land except their destroyed properties but Tigray will clean from Qebo to Metema Yohannes and will control it. Abdel RAfee town is under Sudan control now.

Re: TAYE DENDA "አማራ ነን ብላችሁ ፈርሙ ወይም አከባቢዉን ልቀቁ" እየተባለ አማራነትን ለማጥመቅ የተያዘዉ ዘመቻ ከጁንታዉ ህወሀት በላይ ጁንታነት ይሆናል!

Posted: 10 Dec 2020, 16:24
by ethioscience
TPLF MOUTHPIECES WE WILL HUNT YOU DOWN LIKE RAT!!!

BTW: TPLF MOUTHPIECES LIKE YOU ARE BORN TO CRY GENERATION IN FUTURE ETHIOPIA!!!

Re: TAYE DENDA "አማራ ነን ብላችሁ ፈርሙ ወይም አከባቢዉን ልቀቁ" እየተባለ አማራነትን ለማጥመቅ የተያዘዉ ዘመቻ ከጁንታዉ ህወሀት በላይ ጁንታነት ይሆናል!

Posted: 10 Dec 2020, 17:31
by Lakeshore
ስማ ዳዊት

ምነው ኣሁን ደግሞ የኣዞ አምባህን ታፈሳለህሳ ለመሆኑ የ ገነራል ብርሃኑ ጁላን ንግ ግር ሰምጣል ዛሬ። አንዲህ ያለ በዘራች ሁ ኣይድረስ ነው ያሉት።
በኣሽሙር አንኩዋን ክትግሬ ኣልተነካካ ሁንው። የበላ ች ሁብትን አጅ ነካሾች ማለታቸው ንው። ዓማራ ምድር ላይ ምጥታች ሁ ሰፈራች ሁ መችም ጊዜ መድሃኒት ነው አና ህዝቡም አያዘነም ይሁን ብሎ ተቀመጠ ኣሁን ደግሞ አራሳች ሁ በቀሰቀሳች ሁት ጦርነት ወላፈኑ ሲፈጃች ሁ ኣብሮ ያንነራች ሁን የማካድራ ኣማራ ኣረዳች ሁት ። ኣሁን ደግሞ ይባስ ብለህ የሞተብትንም የትቀበረብትንም መሬት ኣማርህ ኣይ የትግሬ ወጠጤ ዘጥን ትወልዳለች ልጆችዋም ያልቃሉ አሱዋም ትሞታለች።

Re: TAYE DENDA "አማራ ነን ብላችሁ ፈርሙ ወይም አከባቢዉን ልቀቁ" እየተባለ አማራነትን ለማጥመቅ የተያዘዉ ዘመቻ ከጁንታዉ ህወሀት በላይ ጁንታነት ይሆናል!

Posted: 10 Dec 2020, 23:33
by TGAA
dawwit wrote:
10 Dec 2020, 16:08
አማራዉን የሚያጠቃዉ ማነዉ?
እዉነቱን እንነጋገር!

ትላንት አንድ ተረት ሰምቼ እጅግ ገርሞኛል! ተረቱ " ታዬ ደንደአ እንደ ስባት ነጋ አማራን በነገር ለማጥቃት የተመደበ ባለጊዜ ነዉ" ይላል። ለካ በኢትዮጵያ የሀሰት ትርክት ሲደረት የነበረዉ በዚህ መልክ ኖሯል? ግን ከአሁን በኋላ ማን በድሮ በሬ ያርሳል? ብልፅግና እዉነቱን በማጋለጥ ለፍትህ ይሰራል!

የአንድ ማህበረሰብ ጠላት ከማህበረሰቡ የሚነሳዉ ፅንፈኛ ነዉ። በ2ኛ የዓለም ጦርነት ጀርመንን ያወደማት ራሺያ ወይም አሜሪካ ሳይሆን ፅንፈኛዉ ናዚ መሆኑ ምስክር የማያሻዉ ሀቅ ነዉ! ይህ ለሌሎች ማህበረሰቦችም ይሰራል! ለመሆኑ አማራን እያጠቃ ያለዉ ማነዉ? በኔ እይታ የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላት በአማራ ስም የሚፎክረዉ ፅንፈኛ ነዉ! የአማራ ፅንፈኞች "አማራነት የሰዉነት ዉሃ ልክ ነዉ! የደቡብ ሰዉ የሚማረዉ አማራ ለመሆን ነዉ! አማራ ከየመን ስለመጣ ከሌላዉ ብሔር በላይ ነዉ! " ሲሉ አማራ በወንድሞቹ ዘንድ በጥርጣሬ እንዲታይ በማድረግ ዘመድ መስለዉ እያጠቁት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል! የፅንፈኞቹን ናዚያዊ ፉከራ ሰምቶ ደስ የሚለዉ ወይም በግላጭ ለመቃወም የሚፈራዉ የአማራ ምሁር ወይም አመራርም አማራዉን ከማጥቃት አኳያ የድርሻዉን ይወስዳል! የኦሮሞ ፅንፈኞች " ሌላ ብሔር ያገባ ይፍታ! ዲቃላን እናጠፋለን! የጀግኖችን ደም እንበቀላለን! ነፍጠኛን ከኦሮሚያ እናባርራለን" ሲሉ ፊት ለፊት ገጥመን እና የህይወት ዋጋ ከፍለን በመታገል "የነፍጠኛ ተላላኪ" የተባልነዉ የስድብ ናፍቆት ኖሮብን ወይም የጓዶቻችን ህይወት ሳያሳዝነን ቀርቶ ሳይሆን በፅንፈኞች የወረደ ጀብደኝነት ኦሮሞ በወንድሞቹ ዘንድ ያለዉ ክብር እና ከፍታ እንዳይነካ ስንል መሆኑ ሁሉም ቢያዉቅ ይጠቅማል! የኦሮሞን ፅንፈኛ ስንታገል "ጀግና" እያለ ሲያወድሰን የነበረዉ ደግሞ ዛሬ የአማራ ፅንፈኛ ሲነካ "አካኪ ዘራፍ" ሲል ፍትህን የምንለካበት ሚዛን በእጅጉ መጣመሙን ያሳያል! በዚህ ጠማማ ሚዛን አቶ መለሰ ዜናዊ "ወርቅ ከሆነዉ የትግራይ ህዝብ በመወለዴ እኮራለሁ" ማለቱ እንዴት ሊነቀፍ ይችላል? የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ትክክለኛዉን ይረዳል!

በኢትዮጵያ ላይ ነግሶ ለ 27 ዓመታት ሀገርን እና ህዝብን እየጋጠ የነበረዉ የህወሀት ጁንታ 2010 ወደ መቀሌ ሸሽቷል! እንደሌላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የጁንታዉ ጭቆና ሰለባ የነበረዉ የትግራይ ህዝብ ደግሞ በወቅቱ ከለውጡ ጎን በመቆም ሌባዉን ጁንታ ከለላ መከልከሉም ይታወቃል! ነገር ግን የአማራ ፅንፈኛ በተለያዩ ቦታዎች ንፁኃን ትግራዋዮችን ከማጥቃቱ እና ወደ ትግራይ የሚገቡ መንገዶችን ከመዝጋቱ ባሻገር "ትግራይን እንጨብጣለን" ብሎ በመፎከሩ የትግራይ ህዝብ ለዉጡን ለመጠራጠር ተገዷል። ጁንታዉም "ለዉጡ ያነጣጠረዉ በህወሀት መሪዎች ሌብነት እና ኢሰበአዊነት ላይ ሳይሆን በትግራዋይነት ላይ ነዉ" ብሎ በመስበክ ከለላ ሊያገኝ ችሏል። በዚሁ ምክንያት በ 2010 ማለቅ ይችል የነበረዉ የህወሀት ጁንታ ዘመን እስከ ህዳር 2013 ተራዝሟል! ይህ የአማራ ፅንፈኛ ያልተገባ ባህሪ ኢትዮጵያዊያንን በአጠቃላይ እና አማሮችን ደግሞ በተለይ ያልተገባ ዋጋ አስከፍሏል!

አሁን አረመኔዉ የህወሀት ጁንታ ላይመለስ የመጨረሻዉ መጨረሻ ላይ ደርሷል! የአማራ ፅንፈኛ ደግሞ የጁንታዉ የሙት መንፈስ በትግራይ ላይ እንዲሰነብት እየሰራ ይገኛል! መጀመሪያ ነገር በትግሉ ህደት የተሰዉ ጀግኖች ሳይቀበሩ፣ በጁንታዉ የታፈኑ የህዝብ ልጆች ያሉበት ሁኔታ ሳይታወቅ እና የአረመኔዉ ጁንታ ስርዓተ ቀብር ሳይፈፀም ለመሬት ቅርምት ማሰፍሰፍ ቢያስ የጁንታዉ ፕሮፓጋንዳ ተሰሚነት እንዲያገኝ ይረዳል! እኩልነትን፣ ነፃነትን እና ወንድማማችነትን ከማራመድ ፈንታ አለማጣ ላይ ትግርኛ እና ኦሮምኛ ተናጋሪዎችን "አማራ ነን ብላችሁ ፈርሙ ወይም አከባቢዉን ልቀቁ" እየተባለ አማራነትን ለማጥመቅ የተያዘዉ ዘመቻ ከጁንታዉ ህወሀት በላይ ጁንታነት ይሆናል!
የታላቁን አማራ ስም ከማጉደፍ ባሻገር "እኔ ከሞትኩ ማንነትህን እና መሬትህን ትነጠቃለህ" የሚለዉን የጁንታዉን ትርክት ትክክል ያስመስላል! ድምር ዉጤቱ ደግሞ ከማንም በላይ አማራዉን ስለሚጎዳዉ ይህን ፅንፈኛ አካሄድ አጥብቆ የሚታገል አማራዉን ያጠቃል ሳይሆን አማራዉን ከጥቃት ይታደጋል!

እንደብልፅግና ፓርቲ ፅንፈኝነት የኢትዮጵያ ህልውና አደጋ መሆኑን በመስማማት በአንክሮ ለመታገል ወስነናል። ስለዚህ ፅንፈኝነትን በግላጭ የሚታገል የብልፅግና አባል ወይም አመራር ግዴታዉን በአግባቡ እየተወጣ ይገኛል! ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያንም ጥብቅና ይቆማል! እዉነት እና ንጋት ደጎሞ እያደር ይጠራል!
ታየ ደንደአ ሁሌም እንደ አሰበው ሁሌም በሀሳብ መምጠቅ ባይሳከለትም ሀሳቡን ግን ወደፊት በግርፍፉ አምጥቶ በግልጽ መከራከርን ይመርጣል: ይህ ጥሩ ጸባዩ ስለሆነ መደነቅ አለበት፡ እንደነ ሽመልስ በር ዘግቶ የጎሳ ጋሻ አግሬዎቹን ሰብስቦ ሀገር እንዴት እንደሚያፈርስ ፡የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞ አሻንጉሊት ነው ፡ አዲስ አበባን የኛ ካልሆነች እናጠፋታለን ሲል አይሰማም:: ነገር ግን የሽመልስን ጠላ መቅመስ ብቻ ሳይሆን ጨልጦ የብርጭቆውን ጥግ made in China የሚለውን በደንብ እያነበበ ረጋ ብሎ የሚሄድ ሰው ነው:: ሺመልስ በነጀዋር ተከቦ የነፍጠኛን አከርካሪ ዛሬ ሰበር ነው ብሎ አካኪ ዘራፍ ሲልና ህዝባዊ ተቃውሞ ከሁሉም አቅጣጫ ሲመጣበት ታየ ልክ እንደመርካቶ አይን አውጣ ዱርዬ ደረቱን ነፍቶ በተቃውሞው ግን ግራ የተጋባ መስሎ የሰጠው ምክንያት በጣም የሚያስቅ ነበር:“ እስካሁን ነፍጠኛ ለሰራው በደል ማንን እንደምንከስ ግራ ገብቶን ትተነው ነበረ ነገር ግን አሁን እኔ ነፍጠኛ ነኝ የሚል ተገኝቷል ስለዚህ ክሳችንን የሚወስድ ሰው አግኝተናል” ታየ ያልገለጸልን ነገር ቢኖር ግን መስቀል አደባባይ ጀርባው በሽመልስ የተሰበረውን ነፍጠኛ የቱ ሰው እንደሆነ ነው፡ : ሽመልስ የሰበረው ምንም እንኳን ባዶ ጡሩምባ ቢሆንም አማራን ሰበርነው ለማለት እንደሆነ ታየም ሽመልስም ጀዋርም ያውቁታል:: ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ይሏል ይህ ነው:: አሁን ወደ ታየ ደንደአ ሌላው ተረት ተረት እንሄድ
የጽሁፍ አርስት አማራዉን የሚያጠቃዉ ማነዉ? እዉነቱን እንነጋገር!

እንዲህ ነው ያስቀመጠው
“በኔ እይታ የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላት በአማራ ስም የሚፎክረዉ ፅንፈኛ ነዉ! የአማራ ፅንፈኞች "አማራነት የሰዉነት ዉሃ ልክ ነዉ! የደቡብ ሰዉ የሚማረዉ አማራ ለመሆን ነዉ! አማራ ከየመን ስለመጣ ከሌላዉ ብሔር በላይ ነዉ! " ሲሉ አማራ በወንድሞቹ ዘንድ በጥርጣሬ እንዲታይ በማድረግ ዘመድ መስለዉ እያጠቁት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል!”
ጽንፈኝች (straw man )ትንተናን ይጠቀማሉ ( straw man an intentionally misrepresented proposition that is set up because it is easier to defeat than an opponent's real argument.) የታየ ያልበሰለ ሙገታ ዋና አለማው በኦሮሚያ የለው ቅጥ ያጣ የፖለቲካ ቆሻሻን ከምንጣፍ ስር ከቶ አማራ በራስህ እጅ ነው ይሁሉ ጭፍጨፋ የሚደስብህ ለማለት ነው፡ ይህ ሀሰት ብቻ ሳይሆን የወያኔ አይነት ወንጀለኝነትነው፡ መጤ ተብለህ ከነቤተሰብህ የምትሰደደው “አማራነት የሰው ልክ ነው ስላልክ ነው:ኦሮሞ የሚገልህ ከየመን ነው የመጣህው ስላልክ ነው፡ በአማርኛን እንዳትማር፡ ኦሮሚያ ውስጥ መርጠህ ተመርጠህ ህብረተሰብህ ማገልገል የማትችለው፡ የደቡብ ሰው የምማረው አማራ ለመሆነ ነው ስላልክ ነው ፡ ስለዚህ ከነቤቱና ከነልጆቹ በሻሸመኔ የታረደው፡ ንብረቱ የወደመው በየጫካው ተሸሽጎ ነፍሱን ለማዳን የሚሯሯጠው ሁሉ ፡በጀዋር እና በኦዲፒ የተሰገሰጉ ጸረ አማራዎች ሳይሆኑ ፡ ያለምንም ለከት በመንግስት ሚዲያ ጨምሮ የሚተረከው ጸረ አማራ ትርክት ሳይሆን ፡ አማራ እራሱ ነው እራሱን እንዲታረድ የሚያደርገው: ታየ እርግጥ አቋም ወስዶ አውጉዟል ፡ ግን ከላይ እስከስር በጸረ አማራ የተበከለ ድርጅት በአንድ ሰው አይደለም ዉገዛ ብሻ የሚቀየር አይደለም ፡ ማስመስለን አቁመው የሚሉትን ቢያደጉ ነው መፍትሄው ::ስለዚህ ባሌን ቀና ብዬ ባላየው ኖሮ አይደበድበኝም ነበር ምክንያት ይዞ ለመቅረብ መሞከር የሀሳብ ድክመትን ለማጭበርበር መሞከር ነው፡ ታየ አልተረዳው እንደሆነ እንጁ ይህ በወያኔ ተግጦ የተበላ የብልጥ በቆሎ ባያቀርብ ይሻላል:: ሌላ ተለቅ ባለ ችግሩን በሚገባ መድረክ የሁሉንም ሀሳብ አቅርቦ ማየቱ ነው የሚበጀው:: ከዚህ የህጻን ጫወታ ተወጥቶ ::
ታየ ጭራሹንም የወያኔን ፕሮፓጋንዳ እንዳለ ሰልቅጦ ሲተፋ ማየቱ ደግሞ የሚያስገርም ብቻ ሳይሆን ይህንን የወያኔ የፖለቲካ ስልት ጠንቅቆ ስለሚያውቀው:: ለመሆኑ አማራን የሚመራው አማራ ነበረ ? የወኔ ሰላዮች የነበሩና ለወያኔ እየጠቆሙ ያሳስሩ የነበሩ በሞላ ሊጠቁ አይገባም : በደንብ : ኦሮሞ ከአማራ የተለየ ደግሞም የጠቀመው ምንም እንኳን ወያኔ ከ ኦሮ ሞ መሪዎች ጀርባ ቢሆኑን መሪዎቹ ሁልግዜም ኦሮሞዎች ነበሩ፡ ወያኔዎቹ ባላቸው የቋንቋ ችግርም ኦፒዲኦ መሪዎች መፈናፈኛ ነበራቸው አማራውን የሚገዙት ጸረ አማራ በረከት ግን እራሱ ነበር አማራን ከወያኔ ጋር ሲቀጠቅጥ የነበረው። ስለዚህ የታየ እውሸቱን አንብቡት
“የአማራ ፅንፈኛ በተለያዩ ቦታዎች ንፁኃን ትግራዋዮችን ከማጥቃቱ እና ወደ ትግራይ የሚገቡ መንገዶችን ከመዝጋቱ ባሻገር "ትግራይን እንጨብጣለን" ብሎ በመፎከሩ የትግራይ ህዝብ ለዉጡን ለመጠራጠር ተገዷል። ጁንታዉም "ለዉጡ ያነጣጠረዉ በህወሀት መሪዎች ሌብነት እና ኢሰበአዊነት ላይ ሳይሆን በትግራዋይነት ላይ ነዉ"

እንደብልፅግና ፓርቲ ፅንፈኝነት የኢትዮጵያ ህልውና አደጋ መሆኑን በመስማማት በአንክሮ ለመታገል ወስነናል።
የትኛውን ብልጽግና ፓርቲ ነው የሽመልስን ፡የአዲሱን ወይስ የኦነግ አጀንዳ የሚያርሙትን ነው ፡ወይስ አብይን ፡፣ ወያኔን በጣም የጎዳው ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ህዝብን ንቃተ ህሊና መናቅ ነው፡ አሁን ደግሞ በግማሽ የበሰሉ እንደ ሽመልስ፡ አዲሱ ፡ ታከለ ኡማ አይነቶቹም የተጠናወታቸው ይሄው በሽታ ነው: በጊዜ ካላስተካከሉት ተመሳሳይ እጣ ነው የሚደርስባቸው፡ ይህ ባዶ ቀረርቶ አይደለም ወያኔዎችም እንደዚያ ነበር የሚያስቡት ፡በመርዝ አስተሳሰብ ከነርሱ በላይ የለም ነበር ዛሬ ግን የሉም::