Page 1 of 1

ማነው የሞተው? ማነው የቆሰለው?

Posted: 10 Dec 2020, 13:37
by Abaymado
ምንድነው ነገሩ? የአሜሪካን ምርጫ ውጤት አረጉት እኮ!

እሁድ ዜናው እንደመጣ ነው የሚገመተው: እነደብረፅዮን የተያዙት እሁድ ነበር:ግን መንግስት የፈራው ነገር ሳይኖር እንዳልቀረ ነበር ተብሎይገመታል::

አብይ ያለ ምክንያት ኬንያ በመተማመን አልሄደም:: የሆነማ ነገር ያውቃል::

ምንልባት ዜናው ቢነገር: ትግራይን ያሸብራል ብለው አስበውም ይሆናል::
ሌላስ ?