Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13060
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

በዳንኤል ክብረት ማን አለብኝነት ፊንፊኔ ውስጥ የምኒልክ ቤተ-ክርስቲያን የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል

Post by Thomas H » 10 Dec 2020, 10:53

የአጤ ሚኒሊክ መታሰቢያ የበአታ ቤተ ክርስቲያን 40 ሚሊየን ብር ከፈጀ ዕድሣት በኋላ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል።

የአጤ ሚኒሊክ መታሰቢያ የታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ሕንጻ ቤተ/ክ ዕድሣት ተጠናቅቆ የፊታችን ቅዳሜ ታኀሣስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም ታቦቱ ወደ መንበረ ክብሩ ይመለሳል ተብሏል።