Page 1 of 1

የአማራ አፈቀላጤ Ethio 360 ዎች መገለባበጥና መዋሸት ለሌላው አልተፈቀደም እያሉ እየተሰባጩ ነው፡፡

Posted: 09 Dec 2020, 19:33
by AbebeB
መዋሸትና መገለባበጥ ለሀበሻ ብቻ በህግ የተሰጠ ይመስል ውጪ ፒፒ ትንሽ ስጦሎጂ ስትጀምር ተንጫጩ እኮ፡፡

የመገለባበጥ ልምድ ከተነሳ ጉራጌው ኤርሚያስ በቀደምትነት ማንም የሚያስታውሰው በዚህ ሙያው ኩሬ ሰው ነው፡፡ መገለባበጥ ታዲያ ስፓርታዊ ጨዋነት እንዳይመስላችሁ፤ የአፈቀላጤዎቹ ብልግና እንጂ፡፡ ጊዜ የተሰጠው ቅል እንዲሉ በልመና ሙያቸው ታግዘው ከራሳቸው ጋር ሲጮሁ እንሰማቸዋለን፣ ግን ከህሊናቸው ጋር ሁሌ እንደተጣሉ እንደሚኖሩ ግልጥ ነው፡፡