መዋሸትና መገለባበጥ ለሀበሻ ብቻ በህግ የተሰጠ ይመስል ውጪ ፒፒ ትንሽ ስጦሎጂ ስትጀምር ተንጫጩ እኮ፡፡
የመገለባበጥ ልምድ ከተነሳ ጉራጌው ኤርሚያስ በቀደምትነት ማንም የሚያስታውሰው በዚህ ሙያው ኩሬ ሰው ነው፡፡ መገለባበጥ ታዲያ ስፓርታዊ ጨዋነት እንዳይመስላችሁ፤ የአፈቀላጤዎቹ ብልግና እንጂ፡፡ ጊዜ የተሰጠው ቅል እንዲሉ በልመና ሙያቸው ታግዘው ከራሳቸው ጋር ሲጮሁ እንሰማቸዋለን፣ ግን ከህሊናቸው ጋር ሁሌ እንደተጣሉ እንደሚኖሩ ግልጥ ነው፡፡