2 Abiy: U Must Be Careful Of Z Agames & Galla's Who Love Agames In Ur Circle:--ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅቦች ተከበዋል!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 09 Dec 2020, 17:36
Gonder tube/ጎንደር
5tSponaa2slmoraedm ·
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅቦች ተከበዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሁን በድል ከተጠናቀቀው ጦርነት ይልቅ ሊያስቡበትና ሊሰጉበት የሚገባው ትልቁ ጉዳይ በዙሪያቸው የከበቧቸውን ጅቦች የማፅዳት ስራ ይጠበቅባቸዋል
እርግጥ ነው የጁንታው ስርአተ ቀብር ሙሉ ለሙሉ አልተፈፀመም
ነገር ግን ከሁሉም ከሁሉም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን በእጅጉ የሚያሰጋቸው የውጭው ጠላት ሳይሆን አጠገባቸው የከበቧቸው በብልፅግና ማሊያ ለኦነግ የሚጫወቱ ጅቦች ናቸው ::
ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋ የሚያለያዮቸው ሁሌም ነጥብ የሚያስጥሏቸው አልፎ ተርፎም መፈንቅለ መንግስት እስከማድረግ የሚዘልቅ ድርጊት ሊፈፅሙባቸው የሚችሉት እነሱ ብቻ ናቸው
እና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በጣም በጥንቃቄ ነገሮችን ማስኬድ አለባቸው ከእሳቸው አጠገብ ያሉት በሙሉ በጠቅላላ ማለት በሚቻል መንገድ ጅቦች ናቸው ።
ልባቸው ውስጥ ምንም አይነት ኢትዮጵያዊነት ያሌሌ በወያኔ የትምህርት ስርአት ተጠምቀው የኦሮሞ ብሄርተኝነት ጭንቅላታቸውን የደፈነው ውጭ ተቀምጠው ኢትዮጵያ down ከሚሉት ወገን የሆኑ ጭንብላቸው ሲገለጥ የሜንጫ ፓለቲካን የሚያቀነቅኑ ጅቦች ናቸው ::
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የከበቧቸውን ጅቦች ላይ እርምጃ ካሎሰዱባቸው ከያዙት ኃላፊነት ዝቅ ካላደረጓቸው ካጠገባቸው ካላራቋቸው ትልቁን ዋጋ ትልቁን ነጥብ የሚያስከፍላቸው ከህውሀት ይልቅ በብልፅግና ማሊያ የሜንጫ ፓለቲካ የሚያራምዱት የራሳቸው ሰዎች ይሆናሉ ::"
ዶ/ር አብይ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ከሆኑና በኦነግ ፓለቲካ የማያምኑ ከሆነ ባለፈው በአዋሳው ግጭት የደቡብ አመራሮችን በፈቃዳችሁ ስልጣን ልቀቁ ብሎ ነበር ያስለቀቃቸው በኢትዮጵያ ሶማሌም ሙሉ ካቢኔው እንደዚህ ነበር ከሀላፊነታቸው የተባረሩት ።
ህዝብና ህዝብን የሚያጋጭ ንግግር የሚናገሩ ፅንፍ የረገጡ እስር ቤት ካሉት የሜንጫ ፓለቲካ አራማጆች ቢብሱ እንጂ የማያንሱ በንፁሀን ደም እጃቸው የተጨማለቀ
ለህዝብ መጨፍጨፋ፣መፈናቀልና ዝርፊያ ምክንያት የሆኑ ና ቀጥተኛ ተጠያቂ/ተሳታፊ የሆኑ የህዝብ ንብረትን ባልተገባ መንገድ ለሌሎች አስተላልፈው የሰጡ አመራሮችን ለህግ በማቅረብና ከስልጣን በማውረድ በመጀመር አካባቢያቸውን ማፅዳት ይኖርባቸዋል
በአንድ አገር ሁለት ዜጎች የሉም። በአዋሳ አመራሮች ላይ የተወሰደው እርምጃ በኦሮሞ ፅንፈኛ አመራሮች ላይም መደገም አለበተ
ዶ/ር አብይ ይህን እርምጃ የማይወስዱ ከሆነ የሚበሉት በህውሀት ወይ በሌላ ሳይሆን አጠገባቸው ባሉ ብልፅግና ውስጥ ባሉ ፅንፈኛ ጅቦች ነው ::
ሼር ይደረግ

Gonder tube