Page 1 of 1

ሽብር አልባ ያፍሪካ ቀንድ እስትራተጂ!

Posted: 09 Dec 2020, 17:13
by Horus
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ስምምነት የትግሬ አሸባሪዎችን እንደ ደመሰሰ ሁሉ፣ የኢትዮጵያና የኬኒያ ትብብር የኦነግ አሸባሪዎችን ይደመስሳል። ይህ የሚቀጥለው ስራ ነው አለ አቢይ አህመድ።