Page 1 of 1

የ2013 የትግሬ ጦርነት ታሪክ (ትህነግ ለምን ተሸነፈ?)

Posted: 09 Dec 2020, 15:36
by Horus
በጀግንነት ስለ ተበለጠ!
የጄኔራሉን ዝርዝር ሪፖርት (ትረካ) በጥሞና ሁለቴ ሰማሁት ። ጁንታው ለምን ተሸነፈ? ዎያኔ ለምን ወደቀ? ጦርነቱ በትህነግ አሳፋሪ ሽንፈት እንዲያበቃ ያደረገው ወሳኝ ፋክተር ምን ነበር? በሚያስገርም ሁኔታ ጦርነቱ ያበቃው በመጀመሪያ 3 ቀናት ውስጥ ሲሆን ብቸኛው አሸናፊ ምክኛት ወም ፋክተር አንድ ነገር ነው፣ እሱም ጀግንነት ነው።

የተወሰኑት የጦር ካምፖች እጅ ከመስጠት እስከ ሞት ራሳችንን እንከላከላለን ብለው በፍጹም ጀግንነት የጸኑ እለት ነው ጁንታው የተሸነፈው ። ይህ ለዘላለም እንደ ትምህርት የሚወሳ ነገር ነው። አንድ ብቸኛ ግን ማንም ሊቆጣጠረው የማይችል ሃይል ያንድ ሰው ወኔ፣ ድፍረት፣ ካሬጅ ወይም ጅገና ነው ይህን የ3 አመት ትህነግ ግዙፍ ፕላንና ዝግጅት ፉርሽ ያደረገው፣ ያከሸፈው፣ ያሸነፈው።

በሌላ በኩል ይህ ጦርነት ያረጋገጠው ለዎያኔ የተሰለፉት ተዋጊዎች ቅጥረኛ፣ መርሲነሪ፣ ለሆነ ጥቅም ወይም ተገደው የተሰልፉ መሆናቸው የተረጋገጠበት ጦርነት ነው። የዎያኔ ሽፍቶች ፍትሃዊ አላማ የሌላቸው፣ ህዝባዊም ሆነ አገራዊ ራእይ የሌላቸው፣ የሞራል ትክክለኝነት ሆነ ውሳዊ በራስ መተማመን የተነፈጉ ደካማ የሚሰራውን የማያውቅ የሃብት፣ የጥላልቻ፣ የምኞትና ግብዝነት መንጋ እንደ ሆኑ ታሪክ የመሰከረበት ጦርነት ነበር ።

Re: የ2013 የትግሬ ጦርነት ታሪክ

Posted: 09 Dec 2020, 16:45
by Horus
ጁንታውን ያሸነፈው የሰው ልጅ ጀግንነት ነው

የጄኔራሉን ዝርዝር ሪፖርት (ትረካ) በጥሞና ሁለቴ ሰማሁት ። ጁንታው ለምን ተሸነፈ? ዎያኔ ለምን ወደቀ? ጦርነቱ በትህነግ አሳፋሪ ሽንፈት እንዲያበቃ ያደረገው ወሳኝ ፋክተር ምን ነበር? በሚያስገርም ሁኔታ ጦርነቱ ያበቃው በመጀመሪያ 3 ቀናት ውስጥ ሲሆን ብቸኛው አሸናፊ ምክኛት ወም ፋክተር አንድ ነገር ነው፣ እሱም ጀግንነት ነው።

የተወሰኑት የጦር ካምፖች እጅ ከመስጠት እስከ ሞት ራሳችንን እንከላከላለን ብለው በፍጹም ጀግንነት የጸኑ እለት ነው ጁንታው የተሸነፈው ። ይህ ለዘላለም እንደ ትምህርት የሚወሳ ነገር ነው። አንድ ብቸኛ ግን ማንም ሊቆጣጠረው የማይችል ሃይል ያንድ ሰው ወኔ፣ ድፍረት፣ ካሬጅ ወይም ጅገና ነው ይህን የ3 አመት ትህነግ ግዙፍ ፕላንና ዝግጅት ፉርሽ ያደረገው፣ ያከሸፈው፣ ያሸነፈው።

በሌላ በኩል ይህ ጦርነት ያረጋገጠው ለዎያኔ የተሰለፉት ተዋጊዎች ቅጥረኛ፣ መርሲነሪ፣ ለሆነ ጥቅም ወይም ተገደው የተሰልፉ መሆናቸው የተረጋገጠበት ጦርነት ነው። የዎያኔ ሽፍቶች ፍትሃዊ አላማ የሌላቸው፣ ህዝባዊም ሆነ አገራዊ ራእይ የሌላቸው፣ የሞራል ትክክለኝነት ሆነ ውሳዊ በራስ መተማመን የተነፈጉ ደካማ የሚሰራውን የማያውቅ የሃብት፣ የጥላልቻ፣ የምኞትና ግብዝነት መንጋ እንደ ሆኑ ታሪክ የመሰከረበት ጦርነት ነበር ።

Re: የ2013 የትግሬ ጦርነት ታሪክ (ትህነግ ለምን ተሸነፈ?)

Posted: 09 Dec 2020, 17:25
by Horus