Page 1 of 1

The fall of Woyane refreshed my childhood story in my memory

Posted: 08 Dec 2020, 22:27
by EPRDF
This is how the story goes..

አያ ጅቦና ሁለት ልጆቹ፣ መንሾለል እና መዝሩጥ፣ አንድ ወደል አህያ ጠልፈው ይጥላሉ። ከዝያም አያ ጅቦ ሁለቱን ልጆቹን አባሮ ከሩቅ እያዩት ብቻውን እንክት አድርጎ መብላቱን ይያያዘዋል፣ በመጨረሻም ትንሽ ጠገብ ሲል፣ ለመንሾለል አንድ ጆሮ ይጥልለትና መብላቱን ይቀጥላል፣ ለካ በዚያውም ሳያቀው ነግቶ ኖሮዋልና፣ የአህያው ባለቤት ጦሩን ይዞ ይመጣበታል፣ ጅቡም አለቅጥ በልቶ ሆዱና አቁማዳው ተወጥሮ መሮጥ አቅቶት ሲንደፋደፍ፣ የአህያው ባለቤት ይደርስበታል ከዚያም ወደ ልጆቹ መማፀን ሲገባ፣ አረ ልጄ መንሾእለል አድነኝ ብሎ ሲጣራ፣ መንሾለልም አባዬ ከአንድ ጆሮ ሌላ ምን ሰጠሀኝ ይለዋል፣ አረ ልጄ መዝሩጥ እሺ አንተ አድነኝ ብሎ ይጣራል፣ መዝሩጥም ፣ አባዬ ብቻህን ነው የበላህው፣ አንደበላህ ሩጥ ብሎት ሁለቱም ጥለውት ይጠፋሉ፣ የአህያው ባለቤትም ደርሶበት አስተንፍሶ ይገድለዋል። THE END.

Re: The fall of Woyane refreshed my childhood story in my memory

Posted: 08 Dec 2020, 23:36
by Wedi
It is funny story indeed. Tnxs. Are you going to change your "EPRDF" Name? Let it rest in peace. 8)
EPRDF wrote:
08 Dec 2020, 22:27