ነጋሪት - Negarit
ሰበር መረጃ
☞ ዶክተር ደብረጽዮን በመሸሽ ላይ ሳሉ ከሁለት ቦታ ተመትተው መማረካቸውና አሁንም ህክምና ላይ እንዳሉ፣ የግል ሹፌራቸውም እንደተማረከ፣ የግል ጠባቂዎቻቸው ደግሞ እጅ ስጡ ቢባሉ አንሰጥም በማለታቸው መደምሰሳቸው ታውቋል።
☞ አቦይ ስብሃት እና አቦይ ፀሃዬ እንዲሁም ሞንጆሪኖ ወድቀው በመጋጋጣቸው ቀላል አደጋ ስለደረሰባቸው በህክምና ላይ መሆናቸውን እና መማረካቸው ታውቋል።
☞ ጌታቸው ረዳ እና ዓለም ገብረዋህድ አንድ ግንባር ሲሆኑ ዓለም ገ/ዋህድ የተደመሰሰ ሲሆን ጌችም ተመሳሳይ እጣ ሳይደርሰው አልቀረም ከተበተኑት ውስጥ አለመኖሩ ተረጋግጧል።
☞ ስለ ጌታቸው አሰፋ ምንም ማለት አልፈልግም እሳት እየተፋባቸው በዱር በገደል ያሉ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን ስራ ማራዘም ስለሆነ እዛው ተከዜ ሂሳቡ ይወራረዳል (ከባዶ 6 አያልፍም)።
☞ ሌሎቹ ጁንታወች ከሞቱት ሬሳና እና ከሸሹት መካከል ለመለየት ስራ እየተሰራ ነበር። ታፍነው ከነበሩት ጀግኖቻችን መካከል ከተለቀቁት
- ሜጀር ጀነራል ኑሩ ሙዘይን
- ብርጋዲየር ጀነራል አዳምነህ መንግስቴ
- የአየር ሃይል ሻለቃ ዘላለም ብዙነህ ሲሆኑ
ዛሬ ሲሸሹ ከተማረኩት የትህነግ ጀነራሎች መካከል ቀንደኛው ሃዱሽ ይገኝበታል።
በመጨረሻም
የአንቶኔዎ ጉቴሬዝ ወንበዴዎች ወደ ወርቅ አምባ ውጊያው እየተካሄዴ ባለበት ጊዜ በመሄድ ላይ ሳሉ በመረጃ እና ደህንነት ባለሙያዎች እና በመከላከያ ሰራዊት ርብርብ "አብዲናጎ"አድርጎ መልሷቸዋል። ኋላስ ጉቴሬዝ በገደምዳሜ አይሉት በቀጥታ ከዶክተር አብይ ጋር ሲነዛነዝ ቢውል ወይ ፍንክች የበሻሻው ልጅ!የሆነው ሁኖ የዚህ እኩይ አላማ አስተባባሪ ኮቪዱ 19 ቴዎድሮስ አድሃኖም ነው በእሱ ቤት አደናክሮ ሊያስመልጥ። ግን አልተሳክቶም እና ይሄንንም መዝግባችሁ ያዙ አትፍዘዙ!!!
Please wait, video is loading...