Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4613
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

"ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት " አለ ታዬ ደንዳ አማራን .....ወሎ የጋላ ነው አለን!

Post by Abaymado » 08 Dec 2020, 14:27

የድፍረት ጥግ!

ከህዝብ ስድብን ያስተናገደው ታዬ: ከተሰደባቸው ስድቦች አንዱ:"ገመድ አፍ " የሚል ነው:: ለእሱ የሚመጥን ስድብ ነው ::

እኔስ ቆማጣ ከሚለው ስድቡ ይልቅ እንደገባንላቸው አውቀውታል::

ጋላ ሳይታገል ጥይት ሳይተኩስ በአማራ ድጋፍ ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ : ካልዘረፍኩ : ግዜው የኔ ነው ........ብሎ አረፈው::

ይሄ መቀጠል የለበትም:: በቃ ሊባል ይገባዋል!!

እምቢ ካሉ አማራ ከፌዴራል ጋር አይደለም የሚገጥመው ከጋላ ጋር ነው : አንጀቱ ካለው ማለቴ ነው::

መጀመርያ ጦርነቱ ሲጀመር ያልነበረው የኦሮሞ ምልምል: ጦርነቱ ካለቀ በህዋላ ደርሶ ለመታየት እየሞከረ ነው:: የዜና ማሰራጫቸውም OBN አልቀረም::

አማራ በደራ : በቤኔሻንጉል ህዝቡ እየተገደለበት ነው:: ይህ አይቀጥልም::

በጣም የታጠቀውን ወያኔ ማፈራረስ ከተቻለ በቀስት የሚዋጋው አሸባሪ እንዴት እንዲህ የልብ ልብ ተሰጠው? እዚህ ውስጥም እነሱ አለምኖራቸው አጠራጣሪ ነው:: "እሰይ ደግ አረጋችሁ "የሚሉ ይመስለኛል::

Last edited by Abaymado on 09 Dec 2020, 14:33, edited 4 times in total.

Abaymado
Member
Posts: 4613
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት " አለ ታዬ ደንዳ አማራን

Post by Abaymado » 08 Dec 2020, 15:16

ለታዬ ደንዳ እና መሰሎቹ ሊገባቸው የሚገባው ነገር አለ::እነሱ ፌዴራሊዝምን ይፈልጋሉ:: ለምን? ምክንያት አለው በተሰረቀ መሬት ላይ ስላሉ ነው::

አሁን ሁለት አማራጭ አለ:

አንድ ፌዴራሊዝምን አፍርሶ አዲስ በብሄር ያልተመሰረተ ክልል መፍጠር

ሁለት ትክክለኛ ፌዴራሊዝም በዘር ላይ ያተኮረ መፍጠር ነው::

አማራ ሁለተኛውን በትክክል ከሆነ ይቀበላል:: አማራ የተሰረቁበት መሬቶች ሁሉ ከተመለሱለት ፌዴራሊዝምን ይቀበላል:: አለበለዝያ ግን ችግር ይኖራል:: ምን ማለት እንደሆነ ለሁሉም ግልፅ ነው:

Abere
Senior Member
Posts: 15260
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት " አለ ታዬ ደንዳ አማራን

Post by Abere » 08 Dec 2020, 15:31

Abaymado wrote:
08 Dec 2020, 15:16
ለታዬ ደንዳ እና መሰሎቹ ሊገባቸው የሚገባው ነገር አለ::እነሱ ፌዴራሊዝምን ይፈልጋሉ:: ለምን? ምክንያት አለው በተሰረቀ መሬት ላይ ስላሉ ነው::

አሁን ሁለት አማራጭ አለ:

አንድ ፌዴራሊዝምን አፍርሶ አዲስ በብሄር ያልተመሰረተ ክልል መፍጠር

ሁለት ትክክለኛ ፌዴራሊዝም በዘር ላይ ያተኮረ መፍጠር ነው::

አማራ ሁለተኛውን በትክክል ከሆነ ይቀበላል:: አማራ የተሰረቁበት መሬቶች ሁሉ ከተመለሱለት ፌዴራሊዝምን ይቀበላል:: አለበለዝያ ግን ችግር ይኖራል:: ምን ማለት እንደሆነ ለሁሉም ግልፅ ነው:

Abaymado,

The alternative choices of the future of federalism are one and the same. Let's say the choice of federalism is on the basis of genuine tribe line that means many of the existing TPLF-OLF created federal regions will be dissolved and will fall under their true ethnic line. For instance, the so-called Oromiya Zone in Amhara, Dera North Showa, Benshangul-Gumze, etc will be fall under Amhara region. Besides, Addis Ababa will be a State by itself; Dire- Dawa, Harari etc. will have a different scenario. I am not going to talk about the new repossessed lands of Humera-Welqait-Raya. Under this circumstance, may be no one other than Amhara will prefer Ethnic Federalism and this will seal the demise of ethnics federation because it will not work for the thieves that illegally robbed Amhara people and land. In any case, whether the thugs like OLF /TPLF likes it or not Amhara will never ever allow them to impose their own illegal constitution and region anymore.

Abaymado
Member
Posts: 4613
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት " አለ ታዬ ደንዳ አማራን

Post by Abaymado » 09 Dec 2020, 14:18

ታዬ አሁንም ተከስቷል: ወሎ የጋላ ነው አለን: ሲቀጥልም እኔ ኦነግ ነኝ አለን!!

ምን እየሆነ ነው ያለው?
የሆነ ነገር ይሸተኛል

ብልፅግና ላይ ችግር ሳይኖር አይቀርም:: ምናልባትም አማራ የኦሮሞን መሬት ይጠይቃል ብለው ፍርሃት ላይ ያሉ ይመስለኛል : እናም ወሎን በመጠየቅ አማራ ዝም እንዲል ወይም ለማዘናግያ የተጠቀሙበት ይመስላል::

ወሎ? ወሎ የጋላ ነው የተባለበት ምክንያቱ ምንድነው? ማስረጃ? ማስረጃቸው የጋላ ስም ያለው ከተማ አለ ነው:: ግን አንድ ታሪካቸውን አጣቅሰው ማቅረብ አይችሉም::

የጋላ ስም ስላለው? ትላንት ትግሬዎችም ይህን ሲሉን ነበር አሁን እነሱ ደገሙት!

ወሎ ጥንታዊ የአማራ ርስት ናት : ማስረጃ ማቅረብ አያስፈልግም:: አእላፍ ስለሆነ: ጋላ ግን ምን ማስረጃ አለው?

ህዝቡ ይስቅባችህዋል!

ጋላ እምቢ ካለ ከአማራ ጋር መግጠሙ አይቀሬ ነው:: አይሞክሩትም ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ነው መደበቅ የሚፈልጉት : አልያ ግን አማራ ብትንትኑን ያወጣዋል::

ይልቅ ሸዋ ሙሉ ወደ አማራ መካለል አለበት:: የአማራ ርስት ስለሆነ ነው:: ሌሎቹ ለግዜው ይቆዩን::

ይቅርታ ይደረግልኝ እና ታዬን ትኩር ብዬ ሳየው የታሸገ ቤት ይመስለኛል:: ወይም ያልተገረዘ አፍ ያለው ይመስለኛል::
ወይም የሆነ ሰው ጭንቅላት እያለው አፍ የሌለው ሰው ይመስለኛል:: አፉ ድፍን ይመስለኛል:: ግን ሰውየው ሲናገር ያየው ሰው አለ?

This is what Taye -the uncircumcised mouth face look, wrote:

"ወሎ እና ራያ
በብልፅግና ፓርታ ፕሮግራም ከልባችን አምነናል! መደመር መንገዳችን ሲሆን ብልፅግና ዋናዉ ግባችን መሆኑ ይታወቃል! መመሪያችን ነፃነት፣ የዜጎች ክብርና ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን ያካትታል! ፓርቲያችን በትልቋ ክብርት ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃነትን፣ እኩልነትን እና ወንድማማችነትን አስፍኖ ሁሉ-አቀፍ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በእዉነት እና በእዉቀት ይተጋል! አንዳንዱ ፅንፈኛ ግን የብልፅግናን ጭምብል ለብሶ ለቁራጭ መሬት እየተንጫጫ ትልቁን ስዕል ሲያደበዝዝ ይታያል! ከሰሞኑ ወሎንና ራያን አስመልክቶ የተያዘዉ አንድ መፈክር ጭምብላሞችን አጋልጧል! በእርግጥ ራያ የወሎ አካል መሆኑን ሁሉም ፊደል የቆጠረ ዜጋ ያዉቃል! ነፃነቱ እና ክብሩ እስከተጠበቀ ድረስ የወሎ ህዝብ በአማራ፣ በትግራይ ወይም በአፋር ክልል ሊኖር ይችላል! ጉዳዩ የግልገል ጁንታዎች የርስት ጥያቄ ከሆነ ግን በተመሳሳይ ታሪክ ወሎ የኦሮሚያ አካል ይሆናል! መቸም ወረ-ያጁ፣ ወረ-ኢሉ፣ ወረ-ኢመኑ፣ ወረ-ባቦ ወይም ወረ-ቃሉ እንዴት ሌላ ይባላል?
ደግሞ የተቺዠዎች ሁኔታ ይገርማል! ኢትዮጵያዊያንን ለ30 ዓመታት ክፉኛ ሲያሰቃይ መኖሩ ሳያንስ የኢትዮጵያ ጋሻና አርማ የሆነዉን መከላከያ በክህደት ያጠቃዉ የህወሀት ጁንታ ሞቶ ሳይቀበር ለቁራጭ መሬት የሚንሰፈሰፉ ስግብግቦች እያሉ ስለእዉነት የሚናገር ሰዉ እንዴት ይገሰፃል? ድሮም "አህያዉን ፈርቶ ዳውላዉን" ይባላል! እዉነት ግን ነፃ ያወጣል! የኢትዮጵያ ብልፅግና ሁሉንም የአስተሳሰብ እና የተግባር ሳንካዎችን ያሸንፋል!
"በአማርኛ ከሚፅፈዉ ኦነግ""

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት " አለ ታዬ ደንዳ አማራን

Post by banebris2013 » 09 Dec 2020, 19:57

Abere wrote:
08 Dec 2020, 15:31
Abaymado wrote:
08 Dec 2020, 15:16
ለታዬ ደንዳ እና መሰሎቹ ሊገባቸው የሚገባው ነገር አለ::እነሱ ፌዴራሊዝምን ይፈልጋሉ:: ለምን? ምክንያት አለው በተሰረቀ መሬት ላይ ስላሉ ነው::

አሁን ሁለት አማራጭ አለ:

አንድ ፌዴራሊዝምን አፍርሶ አዲስ በብሄር ያልተመሰረተ ክልል መፍጠር

ሁለት ትክክለኛ ፌዴራሊዝም በዘር ላይ ያተኮረ መፍጠር ነው::

አማራ ሁለተኛውን በትክክል ከሆነ ይቀበላል:: አማራ የተሰረቁበት መሬቶች ሁሉ ከተመለሱለት ፌዴራሊዝምን ይቀበላል:: አለበለዝያ ግን ችግር ይኖራል:: ምን ማለት እንደሆነ ለሁሉም ግልፅ ነው:

Abaymado,

The alternative choices of the future of federalism are one and the same. Let's say the choice of federalism is on the basis of genuine tribe line that means many of the existing TPLF-OLF created federal regions will be dissolved and will fall under their true ethnic line. For instance, the so-called Oromiya Zone in Amhara, Dera North Showa, Benshangul-Gumze, etc will be fall under Amhara region. Besides, Addis Ababa will be a State by itself; Dire- Dawa, Harari etc. will have a different scenario. I am not going to talk about the new repossessed lands of Humera-Welqait-Raya. Under this circumstance, may be no one other than Amhara will prefer Ethnic Federalism and this will seal the demise of ethnics federation because it will not work for the thieves that illegally robbed Amhara people and land. In any case, whether the thugs like OLF /TPLF likes it or not Amhara will never ever allow them to impose their own illegal constitution and region anymore.
It is everyone's right to dream, but not to daydream like you. You got a slight hint of your so called Amhara on the roll and you started to day dream. Of all Ethiopian, people like you are the worst, mainly due to the fact that they do not know what they are capable of. Amhara's contribution to Ethiopia is jealousy, poverty, prostitution and begging. These are things you are good at. Otherwise you are Gurra Bicha, full of kererto.
Let alone being good for others, you are not good for each other. Thus why millions of you left your amhara region and live in Oromia and the south region. You are the curse of ethiopia.

Abere
Senior Member
Posts: 15260
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት " አለ ታዬ ደንዳ አማራን .....ወሎ የጋላ ነው አለን!

Post by Abere » 09 Dec 2020, 20:45

@banebris2013

My question to you is where is Oromiya? Is there province called Oromiya in the history of the country. You should be grateful to Amhara to welcome you into their country and eat the food from the fruits of their land. You should know that you are only beat China in coming to live and settle in Ethiopia. ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል ማለት ለአንተ እና ለታዬ ደንድአ ጄርመናዊያን ነው።

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት " አለ ታዬ ደንዳ አማራን .....ወሎ የጋላ ነው አለን!

Post by Assegid S. » 10 Dec 2020, 11:57

ማህበራዊው ሚዲያ: አቶ ታዬ ደንደአ "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ... ." አሉ ብሎ ለምን እንደሚጮህ አልገባኝም። ሰውየው እንደዛ ብለው ቢተርቱ ምን ጥፋት አለባቸው? አቶ ታዬ ደንደአ እኮ የኣማራ ህዝብ መሪ ነኝ የሚለውን አሳማውን ኣዴፓ እንጂ ተራውን (ተወካዩን) ህዝብ አያውቁትም፤ በአይናቸውም አላዩትም። "አህያውን ፈርቶ ዳውላውን" ያሉት አቶ ታዬ ደንደአ ... ኣዴፓ ትላንት በትህነግ ዛሬ ደግሞ በኦህዴድ ሲተፋበትና ሲሰደብ እንደ ቆማጣ እጁን አጣጥፎ ሲቀመጥ እንጂ ያዩት፥ የኣማራው ሚሊሽያ ክላሽ ጨብጦ በሁለት እና በሶስት ፍሬ ጥይት ቁና ጠላቱን እንደጥሬ ሲበትነው መች ተመለከቱና ነው ዛሬ "ዳውላው" አማራን ጉንድሽ አሉ ብሎ ማህበራዊው ሚድያ የሚራበሸው። ደግሞ ዳውላ የእኔ ቃል ሳይሆን የራሳቸው የአቶ ታዬ "ዳውላው" ነው። በጣም የሚገርመው ግን አማራው ሲሰደብ አፉን ዘግቶ የሚውለው ዘር-አሰዳቢ ሁሉ፥ አማራው ሲሞገስ "ለምን ተሞገሰ?" ብሎ ወናፍ አፉን ከፍቶ ሚዲያ ላይ ብቅ ይላል። አብን ይህንን ሊያስተውል ይገባል

Post Reply