Page 1 of 1

በ32 ዙር ወጣቶችን አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ለኦነግ ያስረከበው ኦህዴድ ለ33ኛ ዙር በርካታ ሺህ ወጣቶችን እያሰለጠነ እያስታጠቀ ነው፡፡

Posted: 08 Dec 2020, 09:30
by Gallo
በ32 ዙር ወጣቶችን አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ለኦነግ ያስረከበው ኦህዴድ ለ33ኛ ዙር በርካታ ሺህ ወጣቶችን እያሰለጠነ እያስታጠቀ ነው፡፡

የኦሮሚያ ክልል በርካታ ሺህ የልዩ ሃይል ወታደሮችን በማሰልጠን ላይ ይገኛል። በተያያዘ ዜና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችም በትናንትናው ዕለት ወታደሮችን ማስመረቃቸውን ለማወቅ ችለናል።
ማክሰኞ,ሕዳር-29-2013

Ⓒ Oromo Activists በ አማርኛ

Please wait, video is loading...