Page 1 of 1

ኢትዮ360 የፓርቲ ወይም የግል ፖለቲከኞች እንጂ ኢትዮጵያዊ አርበኞች አይደሉም

Posted: 08 Dec 2020, 02:40
by Horus
አንድ ሰው ደሞ ያገር አርበኛ ካልሆነ ለራሱ ፓርቲ ብቻ የሚታገል ዞሮ ዞሮ ከራሱ የስልጣን ፍላጎት ያለፈ የጀርባ አጥንት አይኖረውም !! ኢትዮ360 ከዎያኔ ገንዘብ ላያገኙ ይችላሉ ። ግን የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርበኛ አይደሉም። የፖለቲካው ቅደም ተከተል እንዲህ ነው ። ከሁሉ አስቀድሞ የኢትዮጵያ አርበኛ መሆን፤ ቀጥሎ ኢትዮጵያ እንዴት ትመራ ብሎ በሃሳብ መለያየት ! በቃል ፖለቲካ ነው ። የትህነግ ያገር ስልጣን ለመያዝ መሞከርና ያቢይ ስልጣን መያዝ እኩል አይቶ አሁን ባለው ትግል ላይ መሽኮርመም የእብደት መጀመሪያ ቀሚስ ከፍ ከፍ ይባላል ።


ምናላቸውን በትክክል ስሙት .. !!!

Re: ኢትዮ360 የፓርቲ ፖለቲከኞች እንጂ ኢትዮጵያዊ አርበኞች አይደሉም

Posted: 08 Dec 2020, 02:57
by Horus
ልድገመው

የፖለትከኛ ሁሉ ፍላጎት፤ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝና ፣ ክብር ናቸው

በአላዋቂዎች እጅ፣ ሃይል ወደ እብሪት፣ ሃብት ወደ ብልግና፣ ዝና ወደ ጉራ፣ ክብር ወደ ግብዝነት ይለወጣሉ

ይህ ለሁሉም አይነት ፖለቲከኞች የሚሰራ ሳይንስ ነው ። እንደ ፎርሙላ ተጠቀሙበት !!

Re: ኢትዮ360 የፓርቲ ወይም የግል ፖለቲከኞች እንጂ ኢትዮጵያዊ አርበኞች አይደሉም

Posted: 08 Dec 2020, 07:47
by TGAA
Agreed 👍 The worst kind of trade of imaginable.

Re: ኢትዮ360 የፓርቲ ወይም የግል ፖለቲከኞች እንጂ ኢትዮጵያዊ አርበኞች አይደሉም

Posted: 08 Dec 2020, 08:46
by Horus