Page 1 of 1

የዎያኔ ውድቀት፤ ሃይል፣ ሃብት፣ ዝና፣ ክብር

Posted: 08 Dec 2020, 00:44
by Horus
ፖለቲከኛ ሁሉ የሚለፋው ለስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝናና ክብር ለማግኘት ነው ። እንዚህ 4 ምኞትና መሻቶች ብልሆች በሚዛንና በቅጥ ይዘው ይጠቀሙባቸዋል።

ደደቦች ግን በነዚህ ምኞቶች መሃል ያለውን ሚዛን ስለማያውቁ፣ የነዚህ መሻቶች ልክ ምን እንደ ሆነ መለኪያ ጥበብም ሆነ ራዕይ ስለሌላቸው በራሳቸው ሃይል፣ በራሳቸው ሃብት፣ በራሳቸው ዝናና ክብር ይጠፋሉ ።

የዚህ ትልቁ ምሳሌና ታሪካዊ መማሪያ የትግሬ ነጻ አውጭ ነኝ ባዩ የአላዋቂዎች ክምችት ነው ።.


ዛሬ ትህነግ ስልጣኑ ወይም ሃይሉ ፈርሷል፣ ዝናው ሙሉ በሙሉ መጠላት ነው፣ ክብሩ በመናቅ ተለውጧል ። የቀረው ነገር ቢኖር በገፍ የሰረቀው ገንዘብ ነው ። ያም ቢሆን ካሁን በኋላ መቀነስ እንጂ አያድግም ። ብዙ እዳ መክፈል ስላለበት ።


ይህ ነው ግዙፉ የዎያኔ ትራጀዲ :idea: :idea:

Re: የዎያኔ ውድቀት፤ ሃይል፣ ሃብት፣ ዝና፣ ክብር

Posted: 08 Dec 2020, 00:59
by Horus
ጁንታው ያዲሳባ ቤተ መንግስት ለመያዝ ሲለፋ የራሱ ቤተ መንግስት ተወሰደበት !!


Re: የዎያኔ ውድቀት፤ ሃይል፣ ሃብት፣ ዝና፣ ክብር

Posted: 08 Dec 2020, 01:22
by Horus
ለምን ካላችሁ ነገሩ እንዲህ ነው !

ባላዋቂዎች እጅ ሃይል ወደ እብሪት ይለወጣል፣ ሃብት ወደ ብልግና፣ ዘና ወደ ጉራ ፣ ክብር ወደ ሞኝነት (መፎከስ) ይለወጣሉ ። .


ይህ ደሞ ነገ በዛሬዎቹ አሸናፊዎች ሲፈጸም እናየዋለን ፣ ጠብቁ !!!
:idea: :idea:

Re: የዎያኔ ውድቀት፤ ሃይል፣ ሃብት፣ ዝና፣ ክብር

Posted: 08 Dec 2020, 01:52
by Horus
ልድገመው

የፖለትከኛ ሁሉ ፍላጎት፤ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝና ፣ ክብር ናቸው

በአላዋቂዎች እጅ፣ ሃይል ወደ እብሪት፣ ሃብት ወደ ብልግና፣ ዝና ወደ ጉራ፣ ክብር ወደ ግብዝነት ይለወጣሉ

ይህ ለሁሉም አይነት ፖለቲከኞች የሚሰራ ሳይንስ ነው ። እንደ ፎርሙላ ተጠቀሙበት !! ኬር

Re: የዎያኔ ውድቀት፤ ሃይል፣ ሃብት፣ ዝና፣ ክብር

Posted: 08 Dec 2020, 09:03
by Horus