Page 1 of 1

የአብይ አህመድ የርቀት መነጽር መቀሌን ሲመለከት፣ ደምቢዶሎን ግን አይቃኝም

Posted: 07 Dec 2020, 20:24
by simbe11
የአብይ አህመድ የርቀት መነጽር መቀሌን ሲመለከት፣ ደምቢዶሎን ግን አይቃኝም!!!
እውነት ነው ሊቃኝ ይገባል!!
ነገር ግን የደምቢዶሎው ሪሞት መቀሌ/ተምቤን እንዳለ አንርሳ::