Page 1 of 1

አርቲስት ትርሓስ ታረቀኝ ሽማግሌዎቹ ትላንት ሊያምልጡ ሲሉ ሞተዋል ቁርጣችንን ንገሩን አለች

Posted: 07 Dec 2020, 15:11
by ethioscience
Please wait, video is loading...

Re: አርቲስት ትርሓስ ታረቀኝ ሽማግሌዎቹ ትላንት ሊያምልጡ ሲሉ ሞተዋል ቁርጣችንን ንገሩን አለች

Posted: 07 Dec 2020, 15:34
by Abe Abraham
የህወሃት አመራሮች በትናንትናው እለት እጅ አንሰጥም በማለታቸው በመከላከያ ሠራዊቱ እርምጃ ተወስዶባቸው እንደተደመሰሱ እና እንደሞቱ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ቤተሰቤ የሆነ ሰው ጋር ስናወራ ደውየለት በአጋጣሚ ነግሮኛል :: መንግስት ይህን ጉዳይ በግልፅ ለህዝብ ይፋ ማድረግ አለበት: : ቤተሰብም ከጭንቀት ወጥቶ ማረፍ አለበት ::

አርቲስት ትርሓስ ታረቀኝ


You have already got the news. Why don't you tell them yourself ?

Re: አርቲስት ትርሓስ ታረቀኝ ሽማግሌዎቹ ትላንት ሊያምልጡ ሲሉ ሞተዋል ቁርጣችንን ንገሩን አለች

Posted: 07 Dec 2020, 16:41
by dawwit
the 3 steps of የልሙጣዉያን Fake news
1- write a fake paragraph
2- paste it under any pic of ur opponents
3- screen copy it
...congratulations, you’ve created a BREAKING NEWS!!!

Re: አርቲስት ትርሓስ ታረቀኝ ሽማግሌዎቹ ትላንት ሊያምልጡ ሲሉ ሞተዋል ቁርጣችንን ንገሩን አለች

Posted: 07 Dec 2020, 16:55
by simbe11
Ato Tiras,

There are thousands of thrown to 06 (Bado sidist) and their family were crying for years.
Why were you so quite for this long and you cry now?
Negere ...............