አህዳዊ ኦህዴድ ስለትክክለኛ የፌድራል ስርዓት ከማውራቱ በፊት በራሱ ክልል ፌድራል ሆኖ ያሳያን!!
Posted: 07 Dec 2020, 12:00
አህዳዊ ኦህዴድ ስለትክክለኛ የፌድራል ስርዓት ከማውራቱ በፊት በራሱ ክልል ፌድራል ሆኖ ያሳያን!! አህዳውያን ኦሮምያ ክልል በአስቸኳን በክልሉ ለሚኖሩና ኦሮሞ ላልሆኑ ዜጎች የፖለቲካ ውክልና ያድርግ!! ዋናዎቹ አሃዳውያን እኮ የኦሮምያ እና የትግራይ ክልሎች ናቸው!!
Please wait, video is loading...