Now the time comes for Amhara again! አሁንም ዕድል ለአማራ መጥቻለሁ እያለች ነው!
Posted: 07 Dec 2020, 10:53
ዓብይ ትግራይ ላይ የዘመተው በተወሰኑ በምክንያቶች ነበር:: አንዱ ግን አማራ በዓብይ ላይ የነበረው አመለካከት ጥሩ ስላልነበር ነበር ማለት ይቻላል:: ምናልባትም ይህንን የአማራን አስተሳሰብ ለማስቀየርም ታስቦ ነው ብየ እገምታለሁ :: በተለይ
እና አሁን ምን ተፈጠረ?
እነዚህ እና ሌሎች ነገሮች ተደማምረው ኦህዴድ እና ብአዴን መጠዛጠዝ መጀመራቸው አንዱ ምክንያት ነው:: ኦህደድ እና ፅንፈኛ ኦህደዶች እና የብሄሩ ተወላጆች እኛ ብቻ መዝረፍ እና መብላት አለብን ብለው የተነሱበት አጋጣሚ አሁን እንደገና ችግር ገጥሞታል::
ወልቃይትን እና ራያን አብይ መያዣ ለማረግ የሚፈልግ ይመስለኛል:: አማራን ወደ እሱ ለማስገባት ይፈልገዋል ::
አማራ ሁለተኛ መሸወድ የለበትም:: የአማራ አመራሮች ለማይረባ ስልጣን ብለው ታሪክ የማይረሳው ስህተት ድጋሚ መስራት የለባቸውም::
ችግራችን የአብይን ችግር መፍታት ሳይሆን የአማራን ችግር መፍታት ነው:: ሲቀጥል
ይህ የሚሆነው የአማራ ፍላጎት ሲሟላ ብቻ ነው:: በአማራ ኪሳራ የሚመጣ ሁሉ መጨረሻው አገሪቷን ከመበታተን አያድናትም:: አማራ የማታ ማታ ከፍተኛ ዋጋ ከሚከፍል አሁኑኑ ስህተቶችን ማስተካከል ይገባል::
- የአማራ ግድያ መብዛት
- የጋላዎች ከመጠን ያለፈ ስግብግብነት እና ራሳቸውን እንደ ወያነ ተተኪ አርገው መቁጠራቸው:ጋሎች ከፍተኛ ማን አለብኝነት ውስጥ መግባት
- ዋናው ደሞ የሽመልስ አብዲሳ ንግግር
እና አሁን ምን ተፈጠረ?
- አማራ ጦርነቱ ውስጥ በመሳተፍ በራስ መተማመኑ እና በሌላው እንዲከበር ማረግ መቻሉ
- የአማራ ጠላት የሆነው ነቀርሳ ወያነ እና ግብረ ኣበሮቹ ኣከርካርው መሰበሩ : ይህ አማራ ላይ ሌላው ብሄር እንዲነሳ የምያረገውን ሸር እንዲቀንስ ያረገዋል
- የወልቃይትና ራያ ጉዳይ ውጥረት በመጠኑም ሊቀንስ መቻሉ
- ዓብይ በጣም ውጥረት ላይ መሆኑ: ማለት
- ሱዳን ኢትዮጵያን መውረርዋ
- ዓለም ዓብይን በጥርጣሬ ማየቱ
እነዚህ እና ሌሎች ነገሮች ተደማምረው ኦህዴድ እና ብአዴን መጠዛጠዝ መጀመራቸው አንዱ ምክንያት ነው:: ኦህደድ እና ፅንፈኛ ኦህደዶች እና የብሄሩ ተወላጆች እኛ ብቻ መዝረፍ እና መብላት አለብን ብለው የተነሱበት አጋጣሚ አሁን እንደገና ችግር ገጥሞታል::
ወልቃይትን እና ራያን አብይ መያዣ ለማረግ የሚፈልግ ይመስለኛል:: አማራን ወደ እሱ ለማስገባት ይፈልገዋል ::
አማራ ሁለተኛ መሸወድ የለበትም:: የአማራ አመራሮች ለማይረባ ስልጣን ብለው ታሪክ የማይረሳው ስህተት ድጋሚ መስራት የለባቸውም::
ችግራችን የአብይን ችግር መፍታት ሳይሆን የአማራን ችግር መፍታት ነው:: ሲቀጥል
- አምባገነንነትን ማስወገድ:
- እኔ ብቻ ልብላ የሚለውን መግታት:
- አጠቃላይ አገሪቱ ዲሞክራሲ ያላት አገር ማረግ ነው::
ይህ የሚሆነው የአማራ ፍላጎት ሲሟላ ብቻ ነው:: በአማራ ኪሳራ የሚመጣ ሁሉ መጨረሻው አገሪቷን ከመበታተን አያድናትም:: አማራ የማታ ማታ ከፍተኛ ዋጋ ከሚከፍል አሁኑኑ ስህተቶችን ማስተካከል ይገባል::