Page 1 of 1

ትግሬ፣ የቆርቆሮ ወይስ የጨርቃጨርቅ ሬፑብሊክ?!! ሊጥ የሆነው የዎያኔ ግዙፍ ዳቦ !! የገንፎ ሬፑብሊክ !!!

Posted: 07 Dec 2020, 02:47
by Horus
የቆላ ተምቤን መሻጊ ቆሻሻው ዎያኔ ጁንታ አሁን በምን ቢገለጽ ነው ሚሻለው ? :lol: ልክ አንድ እብድ ቆሻሻ እንደ ሚሰበስብ ሁሉ ብዙ ክምር ብረታ ብረት ያከማቸው ጁንታ የቆርቆሮ ሬፑብሊክ ብንለው አንድ ነገር ነው ።

ደሞ ሌላው የጁንታው አስቂኝ ነገር በብዙ አስቀያሚ ቀለሞች የተዘበራረቀ ጨርቃጨርቅ መላ ትግሬን ማለበሱ ነው !! ፈጽሞ ሲያስቀይም፣ ሲያስጠላ !!! ይህን ታዲያ የጨርቃጨርቅ ሬፑብሊክ ብንለውስ? :idea: :!:





Re: ትግሬ፣ የቆርቆሮ ወይስ የጨርቃጨርቅ ሬፑብሊክ?!! ሊጥ የሆነው የዎያኔ ግዙፍ ዳቦ !!

Posted: 07 Dec 2020, 03:18
by Horus
አይ እንዲያውም ይህን ...

የሰልፍ ሬቡብሊክ ቢባልስ !!!

እኔ እንዲያም የገንፎ ሬፑብሊክ ብንለውስ !!!


Re: ትግሬ፣ የቆርቆሮ ወይስ የጨርቃጨርቅ ሬፑብሊክ?!! ሊጥ የሆነው የዎያኔ ግዙፍ ዳቦ !!

Posted: 07 Dec 2020, 03:20
by Halafi Mengedi
How was the night after banana root dinner???



Re: ትግሬ፣ የቆርቆሮ ወይስ የጨርቃጨርቅ ሬፑብሊክ?!! ሊጥ የሆነው የዎያኔ ግዙፍ ዳቦ !! የገንፎ ሬፑብሊክ !!!

Posted: 07 Dec 2020, 03:35
by Guest1
H M ተው እንጂ እንዲህማ አትቅለል!

ሆረስ
ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካው የቆርቆሮም አይኖርም። ከአስመራ ጋር ያለው ውድድር ያበቃለታል።
ምናልባት መብታቸው ተከብሮ ተገንጥለው ኤርትራን ይቀላቀሉ ይሆናል ኢሳያስ ከሞተ ብኋላ ክክክክክክክ

Re: ትግሬ፣ የቆርቆሮ ወይስ የጨርቃጨርቅ ሬፑብሊክ?!! ሊጥ የሆነው የዎያኔ ግዙፍ ዳቦ !! የገንፎ ሬፑብሊክ !!!

Posted: 07 Dec 2020, 04:16
by Horus
ግስት
እንደ ምታቀው ሃላፊ መንገዱ ቅኔ አይገባውም! እኔ የጨርቃጨርቅ ሬፑብሊክ ያልኩት ያላሜዳ ጣቃ በየቀለሙ በማልበስ ሞላው ትግሬን በአስቀያሚ ቀይ ቢጫ ስለሸፈኑት ነው እንጂ ትግሬ ከዶርዜ የበለጠ ጨርቃጨርቅ ሊሰራ ይችላል ከሚል አይደለም ።

ትግሬ መጀመሪያ የራሱን ዕህል አብቅሎ ካለም የስንዴ ተመጽዋችነት ነጻ ያድርግ። እኔ ሰው ምላቸው ያንን የሚፈቱት የትግሬ ኤሊት እንጂ እኒህ ሌባ ሽፍቶችን አይደለም ። ሌባ ይሸሻል !! ያ ነው ሃቁ !!!

Re: ትግሬ፣ የቆርቆሮ ወይስ የጨርቃጨርቅ ሬፑብሊክ?!! ሊጥ የሆነው የዎያኔ ግዙፍ ዳቦ !! የገንፎ ሬፑብሊክ !!!

Posted: 07 Dec 2020, 04:40
by Horus
የትግሬ ጁንታዎች ክህደትና የኢትዮጵያዊያን ጀግኖች እንደ አሸን መፍላት .... እጹብ ድንቅ ኮ/ል ሻምበል በየነ !!!!


Re: ትግሬ፣ የቆርቆሮ ወይስ የጨርቃጨርቅ ሬፑብሊክ?!! ሊጥ የሆነው የዎያኔ ግዙፍ ዳቦ !! የገንፎ ሬፑብሊክ !!!

Posted: 07 Dec 2020, 05:00
by Guest1
የኤርትራ ፋብሪካዎች ማደግ ያልቻሉት በምን ምክንያት ነው? ገበያውም ጥሬ እቃውንም ከኢትዮጵያ ስለተቋረጠ። እንደዝሁ ትግራይ የሚገኙ ፋብሪካዎች ይዘጋሉ። ኤርትራ እያያች ትግራይ ፋብሪካ በፋብሪካ ሆና መቀጠል አትችልም።

አራት ኪሎ ከገቡ ብኋላ ራሳቸውን መመገብ ያልቻሉት በምን ምክንያት ነው? ክህዝቡ ዶላር ስለመረጡ፤ ከለማኝነትና ተገዥነት እንዳይወጣ? ገባርነቱን ለማረጋገጥ? ህዝቡ ያንን የጨርቃ ጨርቅ ኣርማ ተቀበሎ የተዋጋው ለምንድነው? ገባርነት ስለመረጠ? ወይ ጉድ!!