Page 1 of 1
ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?
Posted: 06 Dec 2020, 03:45
by Horus
ኤርሚያስ ለገሰ የሰማይ ስባሪ የሚያክል ግዙፍ የክህደትና ያድር ባይነት፣ የዉሸትና የሞራል አልባነት ክስ በስዩም ተሾመ ቀርቦበት ሙሉ ቀን ዝም ማለቱ ምንድን ነው? በዚህ ታሪካዊ ጉድፍ ተይዞ ከሆነ እንደ ወንድ ወጥቶ ይናዘዝና ከፖለቲካ አለም ይውጣ፣ የፖለቲካ ሞቱን ይሙት ! አይ በውሸት በግፍ ስሜ ጎደፈ የሚል ከሆነ ዝምታው ምንድን ነው? ይንገረን!! በኢትዮጵያ ባንዳዎች ሲፈጠሩ ይህ የመጀመሪያ አይደለም፣ ጀግኖችም በዉሸት ስማቸው ሲጎድፍ የመጀመሪያ አይደለም
Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?
Posted: 06 Dec 2020, 04:10
by Guest1
ዜና አርእስታቸው
ወልቃይት ጸገዴ
ብአዴንና አማራው
ኦሮሙማና አማራ
ቶሎሳ ኢብሳ የሚባለውም ሌላ አሻጥረኛ ሳይሆን አይቀርም።
Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?
Posted: 06 Dec 2020, 05:14
by Fed_Up
አቶ ሆረስ,
የዋህ ነህ ልበል? ሳቅህ ግን ፖለርቲካ በኪሱ ነህ:: ምነው እነዚህ አሳሞች ላይ ደርሰህ ፍሬን ያዝክ? ማመን አቃተህ? አልፈርድብህም... የተካኑ ማጂራት መቺ በወሬ ቅቤ አቅልጥ ናቸው:: ለዛም ነው የሚከፍላቸው::
በል እንግዲህ እርምህን አውጣ... የወያኔ ተከፋዬች ናቸው ያውም ከተከፋዬቹ ቁንጮ:: ታጥቀው ለውያኔ የሚሰሩ:: ልክ እዚ እንደምታያቸው like Deki Arawit. አንዳንዴ ለምታመን የህዝቡን ጠላት አብረው ይሳደባሉ .. ከዛም የኔ ጠላት የነሱም ጠላት ነው ብለህ "እህ" ንለህ ስታደምጣቸው .. ቀስ እያሉ የከፋያቸውን መልእክት በተከታታዬች ላይ ያሰርፃሉ:: ይህ በጣም elementary የሆዳም ካድሬዎች የሰለጠኑበት ታክቲክ ነው::
viewtopic.php?f=2&t=239794
Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?
Posted: 06 Dec 2020, 05:34
by Horus
ፌድ አፕ360
እኔ የማወጣው እርም የለኝም !! አንተም ኤርሚያስም ለኔ ምንም ናችሁ !! የፖለቲካ ሳይንቲስት ስለሆንኩ ፋክት ስለምፈልግ ነው ከላይ ያልኩትን ሁሉ ያልኩት !!! ይህም ሆነ ያ ኤርሚያስ ምናምን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሚዛን ምንም ናቸው፣ አንተም ሌሎችም !!! ኤርሚያስ ከትግሬ ሌቦች ገንዘብ ተከፍሎት ከሆነ ለህጻን ልጁ ማሳደጊያ ሳንቲም አገኘ እንጂ ከታላቋ ኢትዮጵያ ጋር ምንም አያያዝም !! ለኔና ለኢትዮጵያ ኢትዮ360 ኖረ አልኖረ ምንም ፋይዳ የለውም !!! አለው የሚሉ የድራማ ቀልደኞች ናቸው ። ሃቅ ተናግረን ዳቦ እንብላ !!!
Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?
Posted: 06 Dec 2020, 07:31
by Wedi