ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?
ኤርሚያስ ለገሰ የሰማይ ስባሪ የሚያክል ግዙፍ የክህደትና ያድር ባይነት፣ የዉሸትና የሞራል አልባነት ክስ በስዩም ተሾመ ቀርቦበት ሙሉ ቀን ዝም ማለቱ ምንድን ነው? በዚህ ታሪካዊ ጉድፍ ተይዞ ከሆነ እንደ ወንድ ወጥቶ ይናዘዝና ከፖለቲካ አለም ይውጣ፣ የፖለቲካ ሞቱን ይሙት ! አይ በውሸት በግፍ ስሜ ጎደፈ የሚል ከሆነ ዝምታው ምንድን ነው? ይንገረን!! በኢትዮጵያ ባንዳዎች ሲፈጠሩ ይህ የመጀመሪያ አይደለም፣ ጀግኖችም በዉሸት ስማቸው ሲጎድፍ የመጀመሪያ አይደለም
Last edited by Horus on 06 Dec 2020, 04:23, edited 1 time in total.
Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?
ዜና አርእስታቸው
ወልቃይት ጸገዴ
ብአዴንና አማራው
ኦሮሙማና አማራ
ቶሎሳ ኢብሳ የሚባለውም ሌላ አሻጥረኛ ሳይሆን አይቀርም።
ወልቃይት ጸገዴ
ብአዴንና አማራው
ኦሮሙማና አማራ
ቶሎሳ ኢብሳ የሚባለውም ሌላ አሻጥረኛ ሳይሆን አይቀርም።
Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?
አቶ ሆረስ,
የዋህ ነህ ልበል? ሳቅህ ግን ፖለርቲካ በኪሱ ነህ:: ምነው እነዚህ አሳሞች ላይ ደርሰህ ፍሬን ያዝክ? ማመን አቃተህ? አልፈርድብህም... የተካኑ ማጂራት መቺ በወሬ ቅቤ አቅልጥ ናቸው:: ለዛም ነው የሚከፍላቸው::
በል እንግዲህ እርምህን አውጣ... የወያኔ ተከፋዬች ናቸው ያውም ከተከፋዬቹ ቁንጮ:: ታጥቀው ለውያኔ የሚሰሩ:: ልክ እዚ እንደምታያቸው like Deki Arawit. አንዳንዴ ለምታመን የህዝቡን ጠላት አብረው ይሳደባሉ .. ከዛም የኔ ጠላት የነሱም ጠላት ነው ብለህ "እህ" ንለህ ስታደምጣቸው .. ቀስ እያሉ የከፋያቸውን መልእክት በተከታታዬች ላይ ያሰርፃሉ:: ይህ በጣም elementary የሆዳም ካድሬዎች የሰለጠኑበት ታክቲክ ነው::
viewtopic.php?f=2&t=239794

ፌድ አፕ360
እኔ የማወጣው እርም የለኝም !! አንተም ኤርሚያስም ለኔ ምንም ናችሁ !! የፖለቲካ ሳይንቲስት ስለሆንኩ ፋክት ስለምፈልግ ነው ከላይ ያልኩትን ሁሉ ያልኩት !!! ይህም ሆነ ያ ኤርሚያስ ምናምን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሚዛን ምንም ናቸው፣ አንተም ሌሎችም !!! ኤርሚያስ ከትግሬ ሌቦች ገንዘብ ተከፍሎት ከሆነ ለህጻን ልጁ ማሳደጊያ ሳንቲም አገኘ እንጂ ከታላቋ ኢትዮጵያ ጋር ምንም አያያዝም !! ለኔና ለኢትዮጵያ ኢትዮ360 ኖረ አልኖረ ምንም ፋይዳ የለውም !!! አለው የሚሉ የድራማ ቀልደኞች ናቸው ። ሃቅ ተናግረን ዳቦ እንብላ !!!

በዚህ አይነት ደረጃ ትወርዳለህ ብዬም አልጠብቅ ነበር!! አሁን የስዮምን ውሸት አምነህ አንተም ኤርምያስን ለመተቸት በቃይ?? ይሳፋራል!!
Do you believe this too?

Do you believe this too?

Horus wrote: ↑06 Dec 2020, 03:45ኤርሚያስ ለገሰ የሰማይ ስባሪ የሚያክል ግዙፍ የክህደትና ያድር ባይነት፣ የዉሸትና የሞራል አልባነት ክስ በስዩም ተሾመ ቀርቦበት ሙሉ ቀን ዝም ማለቱ ምንድን ነው? በዚህ ታሪካዊ ጉድፍ ተይዞ ከሆነ እንደ ወንድ ወጥቶ ይናዘዝና ከፖለቲካ አለም ይውጣ፣ የፖለቲካ ሞቱን ይሙት ! አይ በውሸት በግፍ ስሜ ጎደፈ የሚል ከሆነ ዝምታው ምንድን ነው? ይንገረን!! በኢትዮጵያ ባንዳዎች ሲፈጠሩ ይህ የመጀመሪያ አይደለም፣ ጀግኖችም በዉሸት ስማቸው ሲጎድፍ የመጀመሪያ አይደለም![]()
![]()