1: የስብሐት ነጋ ልጅ አስገድድዶ ደፋሪው እና የሀሺሽ ነጋዴው የት ነው ያለው? 2: የወያኔ ንብረትን ኢፈርትን ማን ሊወርሰው ነው? 3: ዶክተር ብርሃኑ ሳያፈራርሰን ብንቀድም ጥሩ ነው
Posted: 05 Dec 2020, 09:18
It is a mess writing three topics in on thread , I know but I am trying to save myself and others opening three threads for each.
1) ይህ አስገድዶ ደፋሪ እና የሀሺሽ ነጋዴው የስብሐት ነጋ ልጅ የት እንዳለ አይታወቅም:: ምናልባት ከአገር ሳይወጣ እንዳልቀረ ይነገራል:: ይህ ሰው ታድኖ ወደ ቃሊቲ መውረድ አለበት:: ተመሳሳይ ነገሮችም እሱን በመሰሉት ላይ መቀጠል አለበት::
https://www.youtube.com/watch?v=7TOSu1fJLiU&t=318s
2) ኢፈርትን ማን ሊወርስ ነው? መወረስማ አለበት : ግን ሁሉም ዝም አለ:: ምናልባት እኔ ብቻዬን ልውረስ የሚል ሳይኖር አይቀርም:: በተለይ ኦሮሞዎች:: ይህ ውይይት ሊደረግበት ይገባል :አንዱን ሌባ ተወግዶ ሌላውን የምናደልብበት ምክንያት የለም::
3) ዶክተር ብርሃኑ የነካው ሁሉ ይደርቃል:: የአባይ ሚድያን እና የመረጃን ዩቱብን በኢሳት በኩል እንዳዘጋ እየተነገረ ነው:: ለምድነው ይህን የሚያረገው? የእነ ልደቱ አለመፈታት ራሱ ምናልባት የእሱም እጅ ይኖርበት ይሆን?
ዶክተር ብርሃኑ የአማራ ጠር ነው:: ቢቻል ከእሱ ጋር ያላችሁ አማራን ወክላችሁ አማራን አደጋ ላይ ልትጥሉ ያላችሁ ጥንቃቄ ልታረጉ ይገባችህዋል:: ዶክተር ብርሃኑ ከፖለቲካው ይገለል ሳይሆን የአማራ ሰዎችን ተጠቅሞ አማራን ማድማት የለበትም:: በቃ ሊባል ይገባዋል::