Page 1 of 1
Re: Debretsi is crying like a baby in his final burial bunker!!
Posted: 05 Dec 2020, 08:39
by Ethoash
Gebremichael ይህ ሰው የኢትዬዽያን ቴሌ የቀየረ ስው ነው ከእንድ ሚሊዬን ፎን ተጠቃሚዎች ወድ ፷ ሚሊዬን ተጠቃሚዬች ያሳደገ ሰው ነው። በተለይ ደግሞ ጂ አምስትን በማስገባት የቻይናን ታላቁን የቴሌፎን ካምፓኒ ምድረ ጉራጌ ሊስትሮ ቴሌፎን ለማስያዝ ያበቃ ሰው ነው ። ምድረ ጉሊት ሻጭ በሙሉ ቴሌፎን መያዝ የጀመረው በጅግናው ገብረ ፅዬን ጅግንነት ነው የጀርመንን ቴሌ አባሮ በቻይናው ቴሌ ስለቀየረው ነው ። የዛን ግዜ እህዬች ተቃወመውት ነበር እንዴት የጀርመንን ቴሌ በከርካሳ ቻይኖች ቴሌ ይቀይራል በለው ። ግን አሜሪካንም የቻይናውን ቴሌ ለመፍራት በቃች።
Re: Debretsi is crying like a baby in his final burial bunker!!
Posted: 05 Dec 2020, 08:45
by tarik
Re: Debretsi is crying like a baby in his final burial bunker!!
Posted: 05 Dec 2020, 09:20
by Lakeshore
ሴታሴት የሆነ በጎረቤቱ ቁላ ይኮራል የባላል። ምን ልክ አሱ አንደሰራው ኣድርገህ ታወራዋለህ ገዝቶ ማምጣት ጀግንነት የሚያደርግ የ ፈሳም ኣጋሜ ህዝብ ብቻቻ ንው። ለምን ታዲያ ሌላውን ተውከው ሌብነትንስ፤ ዘረኝነትንስ፤ውሸታምእነትንስ፥ የኤድስ ብሽታንስ፤ጦርነትንስ አረምኑ ቅጡ አንዚህን የመሳሰሉትን አራሱ የፈጠራቸውን ፈጠራዎች ትተህ ምነው ምንም ገበያ ወጥቶ የሚገዛውን ልክ አሱ አንደፈጠረው ኣስመስለህ ታወራለህ ባንድ በኩል ያው ደጺ የፈጠረውን የፈጠራ ውጤት ተጠቃሚ መሆንህን ለማሳየት የፈጠርከው ማጋነን አና ውሸት ነው። በሌላው በኩል ደግሞ ምንም ያማታውቅ ደምቆሮ ኣጋሜ መሆንህን ነው የሚያሳየው ይህንን ደግሞ አንድ ሚከተለው ብ ማስረጃ ኣሳይሃልው።
በመጀመሪያ ኣንተ የምታወራለት ፎቶው ላይ ያለው ጁንታ ያ ውሸት የምትደረደረልት ስሚን አንኳን በደንብ የማታውቅ ዝም ብለህ ተጽፎ የተሰጠህን ብቻ የምትልጥፍ ትሮል መሆንህ ያሳዝናል። ስሙ ደብረጽዮን አንጂ ገብረ ጽዮን ኣይደለም ይህ የሚያሳየው ያም የነሱ የወፍ ቋንቋ ተናጋሪ ሆነህ አንዴት ሲሙን ስልማታውቀው ሰው ስራውን ልታውቅ ትችላለህ።
ኡለተኛው ወሸትና ሁሎም ኣጋሜ አንደ ሚያደርገው ዝምብላች ሁ በስማበለው የሰማች ሁትን ኣሉባልታ አንደ አውንት አና አንደእውቅት መቁጠር አና ማስፋፋት ነው። የኢትዮጵያ ቴሌኮም ቀደም ሲል አሪክሰን በሚባለው የስዊደን ካምፓኝ አንጂ በጀርመን ካምፓኒ ኣይደለም የተመሰረተው። ከዛ ኣንድ በኮራብት ፖላንዻዊ ማናጀር የሚመራ ለሚመራ የፈረንሳይ ካምፓኝ ማናጀመቱን ኡፕዳተ ለማደረግ በሚል ብዙ ገንዘብ ከዘረፈ ብሁዋላ ከቴሌኮም ታባርሮ ወደ ትግራይ ገባ። ከዛ በሁዋላ ነው የቻየናው ጂቲዜድ ብሎም ለሎች የመጡት
ሶስተኛው የደንቁርናህ መገለጫ ደብረጺዮን ከኣዲስ ኣበባ ከሸሸ ወደ ሶስት ኣመት አይተጠጋ ነው አና የ ጂ ኣምስትን ነትዎርክ አሱ ነው የገዛው ማለት ያው የወያኔ የፈጠራ ውሸት ኣካል ነው ልክ አንደ ፈጠራው የትግሬ ጀግንነት በተግባር ሲታይ ዜሮ። ወሸትም ቢወራ አንደሚመስል ቢደረግ የወብሲቱን ደረጃ ለመጠበቅ ሲባል። ኣለበለዚያ ልክ አንደ ጌታቸው ረዳ ውደህዋላ አይሮጡ ደመሰስኳቸው አንደማለት አንዳይሆን ነው።
ቸር ይግጠመን ኣህዩን ነትጻ ወጥታችዋል አና መዋሸት ኣቁሙ አስኪ።