Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

የኢትዮጵያ ሰራዊት እና የአማራ ተጋድሎ፣ የታጋይ ቀሺ ገብሩ ሀወልትን አፈረሱ፣ ሀወልቱን የሠራው የወልቃይቱ ባለሃብት የህወሃትን ጉድ አጋለጠ፣ የትግራይ ህዝብ አዚም ነው የተጣለበት

Post by Dawi » 05 Dec 2020, 04:10

"Thank you አቶ መኮንን በዚህ ሰዓት ዕውነተኛ ትግራይ ሆኖ ስለ ህወሃት ዕውነት የሚናገር ከዘርኝነት ፀድቶ መገኝት ያስመሰግኖታል። ዝም የሚሉትንም አደንቃለሁ። ወያኔን ትግራዊ አድርጎ መከላከልና ለወያኔ የሚንጫጩ የሚያሳፍሩ ህሊና ቢሶችን ታዝበናል።"



የኢትዮጵያ ሰራዊት እና የአማራ ተጋድሎ፣ የታጋይ ቀሺ ገብሩ ሀወልትን አፈረሱ፣ ሀወልቱን የሠራው የወልቃይቱ ባለሃብት የህወሃትን ጉድ አጋለጠ፣ የትግራይ ህዝብ አዚም ነው የተጣለበት የታጋይ እናቶች የደረሰባቸው ግፍ
yaballo wrote:
05 Dec 2020, 01:51
ወራሪው ደመኛ ጠላት የኢትዮጵያ ሰራዊት እና የአማራ ሽፍቶች ትግራይ ውስጥ በዚ መልኩ ነው ህግ እያስከበሩ ያሉት። ዛሬ አጋጣሚን ተጠቅማችሁ የጀግናዋ ታጋይ ቀሺ ገብሩ ሀወልት ብታፈርሱትም እሷ ግን በእያንዳንዱ የትግራዋይ ልብ ውስጥ ለዘላለም ትኖራለች።
Please wait, video is loading...