አማራና ኦሮሞ፤ የተለያየ ሕልም የሚያዩ አንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ !
Posted: 05 Dec 2020, 02:45
የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳና የወቅቱ ፖለቲካ ዳይናሚክስ
የኢትዮጵያ አጀንዳ ምንድን ነው?
አንድ፣ አንደንቱ የጸና፣ የተረጋጋ፣ ጠንካራ (ሃያል) የኢትዮጵያ ብሄረ አገር መገንባት፤
ሁለት፣ ዴሞክራሳዊ፣ ነጻና ፍትሃዊ ማህበረሰብ መሆን፤
ሶስት፣ የበለጸገ፣ የተማረ፣ ጤናማ ሕዝብ መሆን፤
አራት፣ የሚፈጥር፣ ኢኮሎጂውን ሚጠብቅ፣ መንፈሳዊ ካልቸር መፍጠር .... ናቸው!
ለምሳሌ የጎሳ ፖለቲካ አጀንዳ ቁጥር አንድን ይንዳል። ኢትዮጵያ አንድነት እንዳይኖራት፣ እንዳትረጋጋ፣ ሃያል እንዳትሆን
ቅርቃር ሆነው ያሉት የጎሳ ድርጆት ናቸው።
ፖለቲካ እንደ ካራምቦላ ጨዋታ በሜታፎር እንመልከት ። በቢሊያርድ ጨዋታ ጠረጴዛ ላይ ጠጠሮች አሉ ። እነዚህ ጠጠሮች ልክ እንደ ቼዝ ወይም ፖከር ካርታ ጨዋታ ሚና አላቸው። በካራምቦላው ጠረፔዛ ላይ አንዱን ጠጠር ስንመታው የቀሩት ጠጠሮች ሁሉ እየተጋጩ ቦታቸው ይቀይራሉ። ቦታ መቀየር ጥቅም፣ አቋም፣ አመለካከት መቀየር ማለት ነው ።
ይህን ምሳሌ ወደ ትግሬ ጦርነት እናምጣው ።
አንድ፣ የትህነግ መሸነፍ፣ ከስልጣን መባረር፣ እንደ ድርጅት መፍረስ በትግሬ ክልልም በሌሎች ክልሎም፣ በመላ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ዳይናሚክስ፣ የጠጠሮች ቦታ መሸጋሸግ ይፈጥራል፣ ፈጥሯል!
ትህነግን ለመጣል ተፎካካሪ ሁሉ ተባብሯል! የተለያየ ህልም የሚያዩ አንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ እንደ ሚባለው!
አሁን ያማራ ብልጽግና የወልቃይትና ራያ መሬቱን አስመልሷል! ይህ አዲስ ነገር ነው፣ ብሎም ከኦሮሞ ብልጽግና ጋር ፍትጊያ ቢፈጥር መደነቅ የለብንም ።
የሱማሌና አፋር ብልጽግናዎች የላቀ ተጽኖ ይዘው ብቅ ቢሉ መደነቅ የለብንም። የኦሮሞ ብልጽግና በኦነግ ላይ አሸናፊ ሆነው ይወጣሉ፣ ነገር ግን የጎሳ ፌዴሬሽን ከሚጠሉት አማራና ደቡብ ጋር ይበልጥ እየተቃቃሩ ይሄዳሉ ። ማለትም የኦሮሞ ብልጽግና የዎያኔን ሕገ መንግስትና የዘር ክልል ሪፎርም እንዲደረጉ የማይፈልግ ከሆነ!!
ስለዚህ ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ህግ ነው። አንዱ የሃይል አሰላለፍ እና የሁኒታ አቋቋም ሲለወጥ፣ አዲስ የተለየ የሃይል አሰላለፍ፣ አዳዲስ ሁኔታዎችና አዲስ የሃይል ሚዛን፣ እንዲሁም አዲስ የፖለቲካ ቅራኔዎችን ይዞ ይመጣል ። ይህ ነው የፖለትካ ሳይንስ !!!
ይህን ሁሉ ነገር የሚፈታው ሁላችንም አንድ ህልም እንድናይ ባንድ የኢትዮጵያ አጀንዳ እንመን !! ያ ካልሆነ የዛሬው የትግሬ ድል የሚቀጣለው ፉክቻ ጅማሮ ነው የሚሆነው !
ኬር