Page 1 of 1

ኢትዮጵያ እንዴት እንዳሸነፈች

Posted: 04 Dec 2020, 10:51
by Bwendimu
ጭንቅላት ከኦሮሚያ
ዱላ ከአማራ
ይህ ተደምሮ ታደገች ኢትዮጵያ

Re: ኢትዮጵያ እንዴት እንዳሸነፈች

Posted: 04 Dec 2020, 11:37
by Guest1
ጭንቅላት ከኦሮሚያ
ዱላ ከአማራ
ይህ ተደምሮ ታደገች ኢትዮጵያ
የተገላቢጦሽ
ዱላ ከመከላከያ
ጭንቅላት ከአማራ

የዛሬ ልጥፎች እንዳሳቁኝ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: