Page 1 of 1

ከቆሻሻ ዎያኔ የጸዳሽ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ !!

Posted: 04 Dec 2020, 02:10
by Horus
እኔ ሆረስ ሲጀመር አንስቶ እነዚህ ሌባ፣ ዉሸታም ፈሪ፣ ድብቅ፣ ትቅተኛ ዎያኔዎች ምን ግዜም ቆሻሻ ነበር የምላቸው ። የዚህ ፎረም ዎያኔ አቃጣሪ ሁሉ ያውቃል ! ትህነግ ምናምን የሚባሉ ሌቦች ተራ፣ ወንጀለኞች እንደሆኑ ገና ከሜዳ ነበር የምናውቃቸው ። ዛሬ ያ ሃቅ ለአለም ተጋልጧል ። ዎያኔ ሌባ እንጂ በውስጡ ሰው እንደሌለው :lol: :lol: :lol:

Re: ከቆሻሻ ዎያኔ የጸዳሽ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ !!

Posted: 04 Dec 2020, 02:49
by Guest1
ከተማሪ እንቅስቃሴ የወጡ፤ በኤርትራ እንቅስቃሴ ተገፋፍተው የጀመሩት ትግል፤ ስማቸው ወያኔ ቀደም ብለው ከሸፈቱ ባላባቶች የወረሱት እነሱም የባላባት ልጆች፤ መዘረፍና መግደል ጫካ እያሉ የጀመሩት ነው በተደጋጋሚ ይባላል። የፈለገ ነገር ቢደረደር ወያኔዎች ሃቀኛ የሆኑ ታጋዮች ነበሯቸው። መጠየቅ ያለበት የመሪነት ቦታ የያዙት እነማን ነበሩ? ከሃቀኛነት ወደ ሌባነት እንዴት ተሸጋገሩ? ማን ፈቀደላቸው? ማንስ አጀባቸው? ምን ለማለት ነው? ማንኛውም ነጻ አውጪ በተለይ የብሄር ደርጅት እንደ ወያኔ መሆን ይችላል።
በተለይ አሁን በንጽሃን ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይና መከራ ሲታይ ቆሻሻ ቢባሉ አልገረምም።

Re: ከቆሻሻ ዎያኔ የጸዳሽ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ !!

Posted: 04 Dec 2020, 02:56
by Wedi
Horus ከወያኔ እጅ የወጡ የኢትዮጵያ ወታደሮች እየሰጡ ያለውን ቃለ መጠየቅ አዳምጣሃል? በጣም የሚገርመው ከጀንራሎች እስከ ተራ ወታድሮች ሁሉም እየተናገሩት እንዳለው አረመኔዎች ትግሬዎች እጅ አልሰጥ ብለው ያስቸገጓቸውን ወታደሮቹ እጃቸው እንዲሰጡ በተደጋጋሚ "ሽማግሌዎች" በመላክ ለማታለል እንደሞከሩ እየነገሩን ነው፡፡ ይህ ማለት ፋሽሽቶቹ ትግሬዎች የውሸት ሽማግሌዎች ወደ ወታደሮች በመላክ ለማታለል እና ለማፈን ይጠቀሙባቸው ከነበረ እቅዳቸው አንዱ እንደነበር ነው፡፡

አሳፍሪ ትግሬዎች ሃይማኖትን እና ሽምግልናን ሳይቀር እንዴ ለፖለቲካ ብልጣብልጥነት እንደሚተቀሙበት ይሳያል፡፡ ከአሁን በኋላ ትግሬዎችን ቀርቶ የትግሬ የሃማኖተኞችን እና የትግሬ ቄስ ተብየዋችን ማመን በጣም ከባድ ነው፡፡ ትግሬዎች የተባለ ማህበረሰብ እንዴት እንዲህ ያለ የሞራል ውድቀት ውስጥ እንደገቡ ማየት በጣም የሚገርም ነው፡፡ እንዲህ አይነት የሞራል፤ ውድቀት ውስጥ እንዴት እንደገቡ ለማወቅ ከፍጠኝ ጥናት እና ምርምር ያስፈልገዋል፡፡ በጣም አሳፍሪም ነው!!

ኢትዮጵያ በእውነት በእግዚአብሄር ፈቃድ ነው ከእነዚህ አረመኔዎች እጅ ስያጠፏት ያመለጠችው!! በጣም አሳፋሪ እና አረመኔዎች ናቸው!!

ትግሬዎች በኢትዮጵያውያን ላይ ሲያደርሱት የነበረው ሰቆቃ እና ጭካኔ እጅግ ስዝኛኝ ነው፡፡ ጀንራል አበባ የትግሬዎችን አርመነኔት አይቶ "እውን እነዚህ ሰዎች የፈፀሙት ጭካኔው ሰዎች ናቸው ወይ ብለን እንድንጠይቅ ያደረገ ነው" ሲል ነው የገለፀው፡፡

Re: ከቆሻሻ ዎያኔ የጸዳሽ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ !!

Posted: 04 Dec 2020, 03:16
by Horus
Wedi wrote:
04 Dec 2020, 02:56
Horus ከወያኔ እጅ የወጡ የኢትዮጵያ ወታደሮች እየሰጡ ያለውን ቃለ መጠየቅ አዳምጣሃል? በጣም የሚገርመው ከጀንራሎች እስከ ተራ ወታድሮች ሁሉም እየተናገሩት እንዳለው አረመኔዎች ትግሬዎች እጅ አልሰጥ ብለው ያስቸገጓቸውን ወታደሮቹ እጃቸው እንዲሰጡ በተደጋጋሚ "ሽማግሌዎች" በመላክ ለማታለል እንደሞከሩ እየነገሩን ነው፡፡ ይህ ማለት ፋሽሽቶቹ ትግሬዎች የውሸት ሽማግሌዎች ወደ ወታደሮች በመላክ ለማታለል እና ለማፈን ይጠቀሙባቸው ከነበረ እቅዳቸው አንዱ እንደነበር ነው፡፡

አሳፍሪ ትግሬዎች ሃይማኖትን እና ሽምግልናን ሳይቀር እንዴ ለፖለቲካ ብልጣብልጥነት እንደሚተቀሙበት ይሳያል፡፡ ከአሁን በኋላ ትግሬዎችን ቀርቶ የትግሬ የሃማኖተኞችን እና የትግሬ ቄስ ተብየዋችን ማመን በጣም ከባድ ነው፡፡ ትግሬዎች የተባለ ማህበረሰብ እንዴት እንዲህ ያለ የሞራል ውድቀት ውስጥ እንደገቡ ማየት በጣም የሚገርም ነው፡፡ እንዲህ አይነት የሞራል፤ ውድቀት ውስጥ እንዴት እንደገቡ ለማወቅ ከፍጠኝ ጥናት እና ምርምር ያስፈልገዋል፡፡ በጣም አሳፍሪም ነው!!

ኢትዮጵያ በእውነት በእግዚአብሄር ፈቃድ ነው ከእነዚህ አረመኔዎች እጅ ስያጠፏት ያመለጠችው!! በጣም አሳፋሪ እና አረመኔዎች ናቸው!!

ትግሬዎች በኢትዮጵያውያን ላይ ሲያደርሱት የነበረው ሰቆቃ እና ጭካኔ እጅግ ስዝኛኝ ነው፡፡ ጀንራል አበባ የትግሬዎችን አርመነኔት አይቶ "እውን እነዚህ ሰዎች የፈፀሙት ጭካኔው ሰዎች ናቸው ወይ ብለን እንድንጠይቅ ያደረገ ነው" ሲል ነው የገለፀው፡፡

ወዲ፣

ፖለቲካል ኮሬክትነስ እኔ የፖለቲካ ይሉኝታ እለዋለሁ ። እኔ በፖለቲካ ይሉኝታ አላምንም። ስለትግሬ ካልቸር የእኔ እምነት ልንገርህ ! አባቶች ሲተርቱ 'ትግሬ ዘጠኝ ልብ አለው፣ አንዱን ይነግርሃል' ይሉ ነበር ። ዛሬም ያለው ሪያሊቲ ያ ነው፤ አበሻ የፈለገውን የፖለቲካ ይሉኝታ ሊያምን ይችላል ። ትግሬ ሲሸነፍስ ያጎነብስና ልቡን ደብቆ አድፍጦ ያስመስላል። ከዚያም ሲመቸው ከማንም ጠላት ገብቶ ይመታሃል ። እኔ የማውቀው የትግሬ ባህሪ ያ ነው ። አበሻ ያሻውን ይመን :idea: :idea: :?: :?: :?: :?: :?: