Re: Army reputation and fame is at all time high. Many willing to join the army if called.
በአማሮች አይን። ትግራይ ውስጥ ደግሞ እንደ አሸባሪ ይታያል።
Re: Army reputation and fame is at all time high. Many willing to join the army if called.
ለዚህ ነዋ ከ20 ዓመታት በላይ ለትግራይ መስዋእት የሆነ ሰራዊት ላይ አጸያፊ ጥቃት የፈጸማችሁት? አረ ትንሽ እፈሩ! እንደዚህ ያለ ግፍ በሰራዊቱ ላይ ካደረሳችሁ በኋላ ተንበርክካችሁ ሰራዊቱንና የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነው ያለባችሁ። አፍ አለን ብላችሁ ምንም ባታወሩ ይሻላል: የሚሰማችሁም የለም። ይሄንን የምለው ለወንጀለኞች ህወሓትና ደጋፊዎቹ ነው፤ ለትግራይ ህዝብ አይደለም።