ወያኔ የሌሌባት ኢትዮጵያ
Posted: 03 Dec 2020, 11:28
ወያኔ ስትመጣ የተወለዱት ልጆች27 አመት ሞልቶቸዋል:: ለነርሱ ይህ ያለወያኔ የመጀመሪያ ሳምንት ነው:: ለመሃል ሀገር 2 አመት ልባል ይችላል ግን ወያኔን ከርቀት ይሰሟት ስለነበር ሙሉ በሙሉ የወደመች አልነበረም:: ይህ ሳምንት በርግጥ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ከ27 አመታት ቦሃላ በሃይል ተመንጭቃ የተላቀቀችበት ሳምንት ነው:: እንኳን ደስ ያለን::