ይህ ጦረነት ወንድማማች በሆኑ የሁለቱ የሃበሻ ጎሳዎች [ትግሬና አማራ] መሃል ለዝንተ-ዓለም ሲካሄድ የነበረ ጦረነት ተቀጢያ ነው። ስለዚህ ይህ የከንቱ ጦረነት እኛ ኦሮሞዎችንም ሆነ የደቡብ ጎሳዎች በፍፁም የሚመለከት ስላልሆነ ባትሳተፉበት ይመረጣ።
የማጆሪትና የማይኖሪቱ አገዛዝ ያመጣው ችግር ብሎ ያስቀመጠውን ተመልከቱ (የጃዋር ጽሁፍ ያንብቡ)
አማራው በተለይ ተለይቶ ስለተጠቃ በ3ኛ ክፍለጦርና ወልታይትና ባህርዳር ተገፍቶ የገባበት ነው።
በ3ኛ ክ/ጦር የተጨፈጨፉት የተለያዩ ብሄሮች በተለይ የደቡብ ይገኙበታል።
ከጁንታዎቹ ክክክክ ጋር የተሰለፉት ኦሮሞዎችም ነበሩ ይባላል።
በመንግስትና በትግራይ ክልል መሃከል (መንግስቱ ኦሮሞ መራሽ የተባለለት) የተካሄደ ነው።
የኢህአድጎች የርስበርስ ጦርነት ነው። እና ኦሮሞ አያገባውም? ምን ሲሆን ነው የሚያገባው? ወቸ ጉድ!!
ስለሆነም ለባዕድ ጦረነት ብላችሁ ውዷን ሕይወታችሁን በከንቱ እንዳታጠፉ።
'*ባእዳን" ባይገቡበት የግዴታ ሆኖ የአማራና የትግሬ ችግር ያለጦርነት ይፈታ ነበር ።
ኦሮሞ በዝህ ጦርነት ባይሳተፍ ወጤቱም የተሻለ ይሆን ነበር።
ዳር ድንበር ወስነው ትግሬ በሰላም ይገነጠሉ ነበር ወይም
አንድነት ፈጥረው ማን ያውቃል ከኤርትራ ጋርም ተዋህደው ትልቅ አገር ይፈጥሩ ነበር።
የኦሮሞ ጣልቃ መግባት ችግራቸውን አባብሶታል ማለት ይቻላል።
ለምን አንድ መሆን አልቻሉም? ታሪክ ይመርምሩ።
ባእዳን የሚባለው ታሪክ አለማወቅ ነው።
የአቢሲኒያን ንጉሶች ታሪክ ይፈትሹ
ለተሞሙት የኦሮሞም ለሁሉም የኢትዮ ልጆች ነፍስ ይማር።