BBC Reality Check ባደረገው ማጣራት ከደተኞቹ ውስጥ ወደ 60% የሚሆኑት ወንዶች ናቸው ብሏል!!
Posted: 02 Dec 2020, 07:04
BBC Reality Check ቢቢሲ ባደረገው ማጣራት ከኢትዮጵያ ተሰደው ሱዳን ከገቡት ስደተኞች የወንዶቹ ቁጥር ከሴቶች እና ከህፃናት እንደሚበልጥ አረጋገጠ፡፡ BBC Reality Check ባደረገው ማጣራት ከደተኞቹ ውስጥ ወደ 60% የሚሆኑት ወንዶች ናቸው ብሏል!!
https://www.bbc.com/news/live/world-afr ... type=share

https://www.bbc.com/news/live/world-afr ... type=share
