Page 1 of 1

Latest words from Debrezion : " እባካችሁ ወደ ሃገረ-ሰላም እንዳትልኩኝ "

Posted: 01 Dec 2020, 21:33
by Abe Abraham



ደብረ-ጽዩን ፥ እባካችሁ ወደ ሃገረ-ሰላም እንዳትልኩኝ

ጀነራል ባጫ ደበሌ ፥ ኣትፍራ በሃገረ-ሰላም ነህ ያለህ

ደብረ-ጽዩን ፥ ሞኝ መስሎህ እንዳልሆን ያለሁበት ቦታ በመሬት ያለው ሃገረ-ሰላም መሆኑን ኣውቃለሁ ።

ጀነራል ባጫ ደበሌ ፥ ወዲ ሃገረ-ሰላም እንደምትሄድ እዝጊኣብሄር እንጂ እኔ ኣልወስነውም ። እኔ ስራየ በመፌት
ያለ ጉዳይ ብቻ ነው ።

Re: Latest words from Debrezion : " እባካችሁ ወደ ሃገረ-ሰላም እንዳትልኩኝ "

Posted: 03 Dec 2020, 23:15
by Abe Abraham
እንደ ደብረጽዮን የመሰለ የስግብግቦች መሪ ሃገረ-ሰላም ( መንግስተ-ሰማያት ) ሊገባ ኣይችልም ።

Re: Latest words from Debrezion : " እባካችሁ ወደ ሃገረ-ሰላም እንዳትልኩኝ "

Posted: 04 Dec 2020, 00:20
by Abe Abraham

ወደ ሃገረ-ሰላምና ሃገረ-ሰይጣን ለመሄድ መጀመርያ መሞት ኣለብህ ። ወደ ሃገረ-ሰላም ኣትልኩኝ ሲል ደብረጽዮን ኣትግደሉኛ ማለቱ ነው ። ሰውየው ሞት ይፈራል ።

Re: Latest words from Debrezion : " እባካችሁ ወደ ሃገረ-ሰላም እንዳትልኩኝ "

Posted: 07 Dec 2020, 00:50
by Abe Abraham

ደብርየ ደብሪቱ እንደምን ኣላችሁ ፥ መታየዜን ፌክ-ንውስ ሆኖ ብሎ ከበሮ የሚደልቅና ዋሽንት የሚነፋ የኔ ሞት ይመኛል ማለት ነው ።
ኣታዮ ኣእዱግ ደቂ ወያነ ለዓይማ ኻብ ልመውት ብይዙኝ ኻም ልሕሸኒ ለይትፈልጡይ ።