Page 1 of 1

የመቀሌ ወሮ-በላ ፡ ብሃገረ-ሰላም ጉዱ ፈላ !! ደስ ይበልሽ ኣገሬ ! ስለ ሰማሽ ጥሩ ወሬ !!

Posted: 01 Dec 2020, 21:02
by Abe Abraham

ዋሻየ ! ዋሻ !
ኣለበት ዉሻ !!

ወያኔ ሆዳም!
የሰራችው ጉዳም !!

የመቀሌ ወሮ-በላ!
በሃገረ-ሰላም
ጉዱ ፈላ !!

ደስ ይበልሽ ኣገሬ !
ስለ ሰማሽ ጥሩ ወሬ !!