ማነው ደግሞ ዸብርጽዮን ወደ ሱዳን በግሩ ወጣ ያለው ሙዋርተኛ አንዴት ዓበይ አያለ ኣይደረግም
Posted: 29 Nov 2020, 23:17
በደንብ ኣደርጎ ሹሩባ በዊግ ሊሰራው ጀነራል ባጫ ደበሌ አያበጠረው ነው አግሩሲር ኣርፎ ቁጭ ብልዋል። የምን ሱዳን ብእግሩ ኣብይ አያለ ኣይደረግም አሱው አራሱ በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ያደርሰዋል። ኣዲስ ኣበባ መጥቶ ማረፊያቤት ገብቶ ኣርፎ ነው አንጂ ይሀንን ያህል የተከበረ አንግዳ ለኣስራስምንት ቀን ሱባኤ ከቤተክርስትያን ሳይወጣ ሚስት ልጆቼን አንኩዋን ሳይል ለነብሱ የሚጸልይ አንዴት በግሩ አንዲሄድ የደረጋል ባይሆን በቢጫዋ ሀሊኮፕተር ምጥቶ ህዝቡም ሆ ብሎ ወጥቶ ኣቅባባበል ተድርጎለት ነው አንጂ ምን ኣይነት ሙዋርት ነው የምታምዋርቱበት ደግሞ በእግር ውሸት ነው ጠላቱ በእግሩ ይሂድ የኣዲስ ኣበባን ህዝብ ሳያይ ኣያደርገውን።
Keep dreaming
Keep dreaming