Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: NEXT? ሶማሊያ በኤርትራ በኩል በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮችን በትግራይ ላይ ማዝመቷ ይታወቃል። አሁን በኬንያና በአብይ ጁንታ፤ በኬንያና በሱማሊያ መካከል ያለውም ዲፕሎማሲ እየሻክረ ነው

Post by TGAA » 29 Nov 2020, 20:26

Yabeelo the dork “ ሶማሊያ በኤርትራ በኩል በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮቾን በትግራይ ላይ ማዝመቷ ይታወቃል” ምን አይነት ቀፎ ነው ትከሻህ ላይ ተሸክመህ የምትዞረው? በፍሪካ ጦር በአልሸባብ እንዳትጨፈለቅ የምትጠበቀዋ ሀገር አብይን ለመርዳት በኢርትራ በኩል ትግራይን ዘምታባታለች: የኢትዮያዊ ሶማሊያንን ከሆነ የምትናገረው እንደዛ በል _ ባንተ አባባል ትግራይን ያላጠቃ ሀገር ግሪን ላድ ብቻ ነው: እራስን ስተህ ከሆነ ሄደህ ክሊኒክ ተመርመር ። የምታናድድ ደደብ ሆነሃል . Get a life moron ---- :arrow:

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: NEXT? ሶማሊያ በኤርትራ በኩል በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮችን በትግራይ ላይ ማዝመቷ ይታወቃል። አሁን በኬንያና በአብይ ጁንታ፤ በኬንያና በሱማሊያ መካከል ያለውም ዲፕሎማሲ እየሻክረ ነው

Post by TGAA » 29 Nov 2020, 21:17

Bashir is another tultula like you . የአይጥ ምስክር ድንቢጥ. መቼ ነው ብዙ ስዎሽ የሰው መሳቅያ እሆናለሁ ብለህ የምታቆመው__ በውሸት ከወያኔዎች በብዙ ኪሎ ሜትር እርቀህ ቀድማሃቸዋል__ ያ በጭራሽ የሚቻል ነገር አይደለም አንተ ግን ይህንን ተቀናጅተሀል። የአመቱ ቱልቱላ ያብሎ ቱልቱሎ

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37344
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: NEXT? ሶማሊያ በኤርትራ በኩል በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮችን በትግራይ ላይ ማዝመቷ ይታወቃል። አሁን በኬንያና በአብይ ጁንታ፤ በኬንያና በሱማሊያ መካከል ያለውም ዲፕሎማሲ እየሻክረ ነው

Post by Zmeselo » 29 Nov 2020, 22:55

TGAA wrote:
29 Nov 2020, 20:26
Yabeelo the dork “ ሶማሊያ በኤርትራ በኩል በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮቾን በትግራይ ላይ ማዝመቷ ይታወቃል” ምን አይነት ቀፎ ነው ትከሻህ ላይ ተሸክመህ የምትዞረው? በፍሪካ ጦር በአልሸባብ እንዳትጨፈለቅ የምትጠበቀዋ ሀገር አብይን ለመርዳት በኢርትራ በኩል ትግራይን ዘምታባታለች: የኢትዮያዊ ሶማሊያንን ከሆነ የምትናገረው እንደዛ በል _ ባንተ አባባል ትግራይን ያላጠቃ ሀገር ግሪን ላድ ብቻ ነው: እራስን ስተህ ከሆነ ሄደህ ክሊኒክ ተመርመር ። የምታናድድ ደደብ ሆነሃል . Get a life moron ---- :arrow:
Sorry, but you're wrong. Greenland sent 3 soldiers, in the global coalition against the mighty tplf.

Post Reply