Page 1 of 1

ጄ/ል ባጫ የራያ ቡና ጠጣ! ጄ/ል አበባው ነገ በትግራይ ቲቪ ከመቀሌ ሪፖርት ያረጋልና አያምልጣችሁ !!!

Posted: 29 Nov 2020, 17:07
by Horus
ስመ ጥፉ ወያኔ ባንዳ ከሃዲ ድባቅ የመሆኑ ትራማ ከመግዘፉ የተነሳ ሪያሊቲን ሙሉ በሙሉ የሚክድበት የሳይኮሎጂ ድቀት ውስጥ ከቶታል ። እንኳንስ ሰመ ጥፉ፣ መጥፎ፣ ክፉ ዎያኔ ቀርቶ የሱ አቃጣሪ ፈረንጆች ሁሉ ተገርመው ደንዝዘው ልክ እንደ ትራምፕ ፋክት ዲናያል ሲንድረም ውስጥ ናቸው :lol: :lol: :lol:

በነግራችን ላይ ባጫ ደበሌ አስገራሚ የኮሚኒኬሽን ችሎታ ያለው የጦር አዛዥ ነው ። ኢትዮጵያ ከዘመነ ቆሻሻ ዎያኔ ጭለማና ድንቁርና ወደ ዘመነ ርዕተ ብርሃን፣ ወደ ዘመነ እውቀት ተሸጋገረች :idea: :idea: :idea:


Re: ጄ/ል ባጫ የራያ ቡና ጠጣ! ጄ/ል አበባው ነገ በትግራይ ቲቪ ከመቀሌ ሪፖርት ያረጋልና አያምልጣችሁ !!!

Posted: 29 Nov 2020, 17:39
by Horus