Page 1 of 1

እንድታውቁት!! ህወሃት ከአማራ በመውረር ወደ ወደ ትግራይ ወስዷቸው የነበሩትን እርስቶታችን በአደረገን ትግል መልሰን በድሮ ስሞቻቸው እንዲተሩ ወስነናል!!

Posted: 29 Nov 2020, 14:08
by Wedi
እንድታውቁት!! ህወሃት ከአማራ በመውረር ወደ ወደ ትግራይ ወስዷቸው የነበሩትን እርስቶታችን በአደረገን ትግል መልሰን በድሮ ስሞቻቸው እንዲተሩ ወስነናል!!

ትህነግ/ህወሃት ከጎንደር በመውሰድ ወደ ትግራይ አካቷቸው የነበሩ ርዕስቶቻችን የድሮ ስማቸውን በመቀየር አዲስ የትግራይ ስም ካወጣላቸው የተወሰኑት ከተማዎች/ቦታውች ውስጥ የሚከተሉት ይገኛሉ፡፡ ሁላችንም በሰሜን በጌምድር ወልቃይት የሚገኙ ቦታዎችን በቀድሞ ስማቸው ብቻ እንጥራቸው!!!

:!: