Page 1 of 1

ባጫ ደበሌ ንግግር እያደረገ ነው፤ ወኔዎች ማርከነዋል አላሉም እንዴ??

Posted: 29 Nov 2020, 09:16
by Ibidda
ኢትዮጲያ ቲቪ ላይ አለላቹ፤ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው።

Re: ባጫ ደበሌ ንግግር እያደረገ ነው፤ ወኔዎች ማርከነዋል አላሉም እንዴ??

Posted: 29 Nov 2020, 09:21
by Bwendimu
የርሱን ደብል ይሆናል የማረኩት