Page 1 of 1
የጀግንነት ምንጭ የሞራል ልዕልና ነው ! ትህነግ ፈጽሞ ጀግና ሊሆን አይችልም !!
Posted: 29 Nov 2020, 03:02
by Horus
Re: የጀግንነት ምንጭ የሞራል ልዕልና ነው ! ትህነግ ፈጽሞ ጀግና ሊሆን አይችልም !!
Posted: 29 Nov 2020, 05:11
by Guest1
ጀግንነት ምንድነው? እብሪት ትእቢት? ማን ያህሉኛልና ማን አለብኝነት? ድፍረት? ጠላትን ፊት ለፊት መጋፈጥ? ወያኔም ጠላትን ያውም ግዙፍ 'ጠላቱን' የተጋፈጠ ነው። እና ሁሉም ጀግና አለው!
እና ማንኛውም ጊዜና ቦታ ጀግና የሚያሰኝ ምንድነው?
ሌባ፤ ውሸታም ... ወዘተ መጥፎ ባህሪይ የምንላቸው በጠቅላላ ጀግና አያሰኝም።
ጥሩ ባህሪይ የምንላቸው በጠቅላላ የጀግና ምልክቶች ናቸው።
የሞራል ልዕልና?
በቦምብና በሚሳይል እየደበደቡ የሞራል ልእልና አይኖርም። ጀግና አያሰኝም።
በጦርነቱ ያልተሳተፉትን ንጽሃን ዜጎችን ማጥቃት የፈሪ ምልክት ነው።
ጀግንነት እውነተኛ መሆን ራስን መምሰል ነው።
ሌባ የሆነ ሌባ ነኝ ካለ ጀግና ነው። ጠላትን አሳቀን እንደመስሳለን ካለም እንደዝሁ። ሰርቆ ገሎ እኛ ሌቦች አይደለንም። እኛ አልገደልናቸውም ካለ ፈሪ ነው። በጦርነት ላይ እውነተኛ ሆን መቅረብ ስለማይኖር ጀግንነት የለም ሊባል አይደል? ተሸናፊና አሸናፊ ብቻ። መሳሪያ ያለው ያሸንፋል። ብዛት ያለው ያሸንፋል? የለም ከጊዜው ጋር የተራመደ ያሸንፋል።
ጊዜ? የምን ጊዜ? የነጭና የጥቁር ጊዜ? አይሄሄ